Tag: አውሮፓ
‹‹ኢትዮሮፒያንስ ማን ናቸው?››
‹የጋራ ግንዛቤ በሌለበት ሀገር ወይም አህጉር ውስጥ እውነተኛ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ነፃነት መጎናጸፍ ዘበት ነው። ብሔራዊ መግባባት ላይ መድረስ የሚቻለው የጋራ ግንዛቤ ሲኖር ብቻ ነው።
የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የ960 ሚሊዮን ብር ብድር ፈቀደ
የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በረዥም ጊዜ ክፍያ የሚጠናቀቅና ዝቅተኛ ወለድ የሚታሰብበት የ960 ሚሊዮን ብር ወይም የ30 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለኢትዮጵያ ፈቅዷል፡፡
የሁለት ቡሔዎች ወግ
ቡሔ ማለት ብርሃን፣ ገላጣ ወይም የብርሃን መገለጥ ማለት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ደብረ ታቦር ተብሎ የሚታወቀው ዓመታዊ በዓል በአውሮፓ ቋንቋዎች ‹‹ትራንስፊጉሬሽን›› (Transfiguration) ይባላል፡፡
ለኮንፈረንስና ለጉብኝት ኢትዮጵያ ለሚመጡ ቪዛ በቦሌ ኤርፖርት ማግኘት የሚችሉበት አሠራር መመቻቸቱ ተነገረ
ከአፍሪካ አገሮች ለኮንፈረንስ፣ እንዲሁም ከአውሮፓና ከአሜሪካ ለጉብኝት ኢትዮጵያ ለሚመጡ ቪዛ በቦሌ ኤርፖርት የሚያገኙበት አሠራር መመቻቸቱን፣ የኢምግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች ዋና መምርያ አስታወቀ፡፡
Popular