Monday, April 15, 2024

Tag: አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚገነባው የኤርፖርት ከተማ የጠየቀውን መሬት ሊረከብ ነው

የኤርፖርት ከተማው በፈጣን የባቡር መስመር ከቦሌ ኤርፖርት ጋር ይገናኛል ተብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ ለመገንባት ላሰበው ግዙፍ...

ዳሸን ባንክና አየር መንገድ ደንበኞች የቲኬት ክፍያ በብድር የሚከፍሉበት አሠራር ይፋ አደረጉ

ባንኩ የሚፈቅደው የብድር መጠን 600 ሺሕ ብር መሆኑ ታውቋል ዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአገር ውስጥና የውጭ አገር በረራ የቲኬት ክፍያ ብድር የሚያገኙበት አሠራር...

ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተላከው የአቪዬሽን ፖሊሲ ምላሽ እየተጠበቀ ነው

በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ላለፉት ሰባት ዓመታት በረቂቅ ደረጃ ከባለድርሻ አካላት ውይይት ሲያደርግበት የቆየውን የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፖሊሲ፣ በ2015 ዓ.ም. መጨረሻ ወደ ፕላንና ልማት...

የመጀመሪያው ፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓት በቦሌ ኤርፖርት ሥራ ላይ ዋለ

በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሰሃራ በታች ባሉ አገሮች ብቸኛ የሆነውን የመጀመሪያ ፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓት፣ ከዓርብ ኅዳር 14 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በቦሌ ዓለም...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻ የያዘበት የናይጄሪያ አየር መንገድ ምሥረታ ላልተወሰነ ጊዜ ታገደ

አየር መንገዱ እንዲህ ዓይነት ውሳኔ በመንግሥት ለውጥ ወቅት የተለመደ ነው ብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ 49 በመቶ ድርሻ በመያዝ ናይጄሪያ ኤር የተሰኘ የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን...

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img