Saturday, December 9, 2023

Tag: አደጋ            

የአገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች በሥራ ላይ የሚደርስባቸው አደጋ መጨመሩ ተነገረ

በአምስት ወራት ውስጥ ከ70 በላይ አሽከርካሪዎች በሥራ ላይ እያሉ ተገድለዋል የአገር አቋራጭ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በሥራ ላይ ሳሉ የሚደርስባቸው እስከ መገደል የሚደርስ አደጋና እንግልት በአስከፊ...

በበጀት ዓመቱ ከግንባታ ሥራ ላይ የወደቁ 23 ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳትና ሞት እንዳጋጠማቸው ተገለጸ

በ2014 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ በግንባታ ሥራ ላይ ተገቢው የደኅንነት መጠበቂያ ግብዓቶችን ለሠራተኞቻቸው ባላሟሉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ችግር፣ 23 ሰዎች በሥራ ላይ እያሉ ከሕንፃ ወድቀው...

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በትራፊክ አደጋ ምክንያት የደረሰው የንብረት ጉዳት በ494 በመቶ መጨመሩ ተነገረ፡፡ በ2014 ዓ.ም. በትራፊክ አደጋ...

በደራሽ ጎርፍ የተወሰደው ሕፃን አካል እስካሁን አልተገኘም

ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ከትምህርት ቤት ሲወጣ ከታላቅ ወንድሙ ነጥሎ ደራሽ ጎርፍ የወሰደው ሕፃን አካል እስካሁን አልተገኘም፡፡ ሕፃኑ ማርኮን ይድነቃቸው የአራት ዓመት ሕፃን ሲሆን፣...

በትራፊክ አደጋ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ቁጥር መጨመሩን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በትራፊክ አደጋ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት በመቶ ማሻቀቡን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img