Tag: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሦስተኛው ማዕበል በአዲስ አበባ የመታየት አዝማሚያ ማሳየቱ ተጠቆመ
አዲስ አበባ ውስጥ ካለፉት አራት ሳምንታት ጀምሮ በኮቪድ-19 የሚያዙና በፅኑ የታመሙ ሰዎች ቁጥር፣ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩና ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥርም ከፍተኛ መሆኑ ተጠቆመ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ተቋማት 77.7 ሚሊዮን ብር ከሕግ ውጪ መከፈሉን የኦዲት ሪፖርት አመላከተ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በ2013 ዓ.ም የበጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ የተመረጡ ተቋማት ላይ ባደረገው የፋይናንስ ሕጋዊነት ኦዲት፣ ከሕግ ውጪ የተከፈለ 77.7 ሚሊዮን ብር ማግኘቱን በሪፖርቱ አመላከተ፡፡
ኮርፖሬሽኑ አዲስ አበባን 5.48 በመቶ የሚሸፍኑ የፌዴራል መንግሥት ተቋማትን ይዞታ ባሉበት ሊያለማ ነው
በፌዴራል መንግሥት ሥር ያሉ ተቋማትን የማልማትና የማስተዳደር ሥልጣን የተሰጠው የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን፣ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቆዳ ስፋት 5.48 በመቶ ሽፋን ያላቸውን የፌዴራል መንግሥት ተቋማት ይዞታዎች ባሉበት ሊያለማ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የቀላል ባቡር ፕሮጀክትን ከዕዳው ጋር ለመቀበል መቸገሩን ገለጸ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማውን ቀላል ባቡር ትራንስፖርት በሥሩ አካቶ ለማስተዳደር፣ ለኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያቀረበውን ጥያቄ በይደር ማቆየቱን አስታወቀ፡፡
ለጤና ባለሙያዎች የገቢ ግብር ወጪ እንዲሸፈን ተወሰነ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዓርብ መስከረም 15 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ፣ በከተማዋ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች የገቢ ግብር ወጪ መሸፈንን ጨምሮ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
Popular
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...
[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]
አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው?
ጠፋሁ አይደል?
ጠፋሁ ብቻ?!
ምን ላድርግ ብለሽ...
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...