Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: አፋር    

  ሕገወጥ ታጣቂዎች ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎችን እየዘረፉ መሆናቸው ተነገረ

  ከጂቡቲ ወደ መሀል አገር ነዳጅ የሚያመላልሱ ቦቴዎች በሕገወጥ  ታጣቂዎች ዝርፊያ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ ንብረትነቱ የኢስት ዌስት ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር  የሆነው 45 ሺሕ ሊትር...

  ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከ29 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተገለጸ

  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2022 ብቻ ከ29 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ፡፡ የማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ ሐምሌ...

  ኢትዮጵያ በድርድር ዋዜማ

  የሰሜን ኢትዮጵያ ጂኦ ፖለቲካና የግጭት አፈታት ሒደት (Conflict Resolution in Northern Ethiopia and Geopolitics) የሚል የጥናት ጽሑፍ እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 27 ቀን 2020 ያቀረቡት ማቲያስ...

  በአሥር ሺሕ የሚቆጠሩ አባወራዎችን ከቀያቸው ያፈናቀለው መጤ አረም

  ጌልኦ ዑመር ትባላለች፡፡ በአፋር ክልል አሚባራ ወረዳ 01 ቀበሌ ተወልዳ እንዳደገች ትናገራለች፡፡ ከዛሬ 20 ዓመታት በፊት አግብታ አራት ልጆች አፍርታለች፡፡ በመንደሩ በነበራቸው አራት ሔክታር...

  በጦርነት የተጎዱ አምስት ሆስፒታሎችን ሥራ ማስጀመር አልተቻለም ተባለ

  በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት በአማራና በአፋር ክልሎች ጉዳት ደርሶባቸው ከነበሩ 43 ሆስፒታሎች መካከል፣ አምስቱን በፀጥታ ሥጋት እሳከሁን ወደ ሥራ መመለስ አለመቻንሉ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና...

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img