Tag: አፋር
ለአፋር ክልል 24 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያዎች ተሰጡ
አምሪፍ ሔልዝ ኢን አፍሪካ የተባለ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ በአፋር ክልል ለማኅበረሰብ ጤና ሠራተኞችና ለአዋላጅ ነርሶች አገልግሎት የሚውሉና 24 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያዎች ለአፋር ክልል ጤና ቢሮ ባለፈው ሳምንት በዕርዳታ መስጠቱን አስታወቀ፡፡
በ600 ሚሊዮን ብር ወጪ በአፋር የኩሪፍቱ ሆቴል ተገነባ
በኢትዮጵያ ልዩ የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎች ከሚገኙባቸው አካባቢዎች አንዱ የአፋር ክልል ነው፡፡ የሉሲ (ድንቅነሽ) መገኛው አፋር፣ የማያንቀላፋው የኤርታሌ እሳተ ገሞራ፣ የጨው ባህርና የፍል ውኃዎች መዳረሻዎችም አፋርን ከሚያስጠሩት መካከል ቱባዎቹ ናቸው፡፡
አገሪቱን ሰቅዘው የያዙት ሁከቶችና ግጭቶች
ባለፉት ሦስት ዓመታት አገሪቱን ወጥሮ የቆየው የግጭትና የአመፅ አዙሪት በተወሰነ ደረጃ ጋብ ያለ ቢሆንም፣ በሌላ ወገን ደግሞ ግጭቶች እንደ አዲስ የሚፈጠሩባቸውና ሁከቶች የሚስተናገዱባቸው ሥፍራዎች አልጠፉም፡፡ ይህም ቀድሞ የነበረው አመፅ ሥፍራ ቀየረ እንጂ አልረገበም ለሚሉ ወገኖች ሁነኛ መከራከሪያ ምክንያት ሆኗል፡፡
በፀጥታ ችግር የተስተጓጎለው የነዳጅ አቅርቦት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈታ ተገለጸ
ባለፉት ቀናት በፀጥታ ችግር ምክንያት በመዲናዋ አዲስ አበባና በክልል ከተሞች የተስተጓጎለው የነዳጅ አቅርቦት በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደሚፈታ ተገለጸ፡፡
በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ከእሑድ ጥር 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ የጂቡቲ መስመር ለሁለት ቀናት ያህል በመዘጋቱ፣ 1,000 የሚሆኑ የነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ወደ መሀል አገር የሚያደርጉት ጉዞ ተስተጓጉሏል፡፡
የኢትዮ ጂቡቲ ዋና መንገድ ቢከፈትም ሥጋቶች እንዳሉ ተጠቆመ
ከቀናት በፊት በአፋር ክልል በሚገኙ ቀበሌዎች ባገረሸው ግጭት ሳቢያ የኢትዮ ጂቡቲ ዋና መንገድን ጨምሮ፣ ከክልሉ ወደ ተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚያቀኑ መንገዶች ለቀናት ተዘግተው ቢከፈቱም አሁንም ሥጋቶች እንዳሉ ታወቀ፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...