Tag: አፋር
የሚኒስቴሮች ግብረ ኃይል በአማራና አፋር ክልሎች ያካሄደውን የወንጀል ምርመራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል የሕወሓ ኃይሎች በአፋርና በአማራ ክልሎች የፈጸሟቸውን ወንጀሎች አስመልክቶ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ውጤት እያጠናቀቀ እንደሆነና ይፋ...
የሰሜን ወሎ ከተሞች ከጦርነት ሥጋት ጋር በተያያዘ ሰዓት ዕላፊ እየተጣለ ነው
ከጥቂት ቀናት በፊት በሰሜን ኢትዮጵያ እንደ አዲስ ካገረሸው የጦርነት ሥጋት ጋር በተያያዘ በከተሞቹ የሰዓት ዕላፊ እየተጣለ ነው፡፡
የዞኑ ከተሞች ነዋሪዎች በተለይም ወልዲያ፣ ላሊበላና ጋሸና አካባቢዎች...
ሕገወጥ ታጣቂዎች ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎችን እየዘረፉ መሆናቸው ተነገረ
ዜና
ሰላማዊት መንገሻ -
ከጂቡቲ ወደ መሀል አገር ነዳጅ የሚያመላልሱ ቦቴዎች በሕገወጥ ታጣቂዎች ዝርፊያ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡
ንብረትነቱ የኢስት ዌስት ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የሆነው 45 ሺሕ ሊትር...
ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከ29 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተገለጸ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2022 ብቻ ከ29 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ፡፡
የማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ ሐምሌ...
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...