Tuesday, March 28, 2023

Tag: አፋር    

በግጭት ቀጣና ውስጥ ለሚገኙ ስድስት ሆስፒታሎች ጥገና ሊደረግላቸው አለመቻሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

በሰሜን የኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ጉዳት ከደረሰባቸው 42 ሆስፒታሎች ውስጥ፣ ለስድስቱ ተገቢውን ጥገና ለማድረግ እንዳልቻለ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል ከሚገኙ 40 ሆስፒታሎች 35 ያህሉ ወደ...

የአፋር ጨው ማምረቻ ድርጅት ፈቃድ እንዳይታደስ የአፋር ክልል መንግሥት ጠየቀ

በኢትዮጵያ የማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊውል ኮርፖሬሽን 83 በመቶ ድርሻ የተመሠረተው የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማኅበር፣ በአፋር ክልል አፍዴራ የተሰጠው የጨው ማምረት ፈቃድ እንዳይታደስ የአፋር ክልላዊ...

ለአፋርና አማራ ክልሎች ተጎጂዎች በአንድ ማዕከል ድጋፍ አለመሰጠቱ ያስነሳው ጥያቄ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የቁጥጥር ዳሰሳ ሪፖርት ብዙ አዳዲስ ግኝቶችን ይዞ መጥቷል፡፡ በተለይ በአማራና በአፋር ክልሎች በጦርነት የወደሙ አካባቢዎች ላይ የሚካሄዱ የረድዔት አቅርቦት...

በአፋር የቀጠለው ጦርነት የጨው ምርት ዋጋ እንዲጨምር ምክንያት መሆኑን ጥናት አመላከተ

በአፋር ክልል የተከሰተው ጦርነት እንዲሁም ተሽከርካሪዎች በበቂ ሁኔታ በቦታው ካለመሄዳቸው ጋር ተያይዞ የተፈጠረው የትራስፖርት ችግር፣ ለወቅታዊው የጨው ምርት ዋጋ ማሻቀብ ዓይነተኛ ምክንያት እንደሆነ የማዕድንና  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በትብብር ያደረጉት ጥናት አረጋገጠ፡፡

በትግራይ ክልል 73 የረድኤት ድርጅቶች መኖራቸውን ኮሚሽኑ ገለጸ

በምግብና በምግብ ነክ ባልሆኑ አቅርቦቶች ላይ የተሰማሩ 73 የረድኤት ድርጅቶች፣ በትግራይ ክልል ውስጥ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በድርጅቶቹ አማካይነትም ከሐምሌ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ 1.2 ቢሊዮን ብር ወደ ትግራይ ክልል መላኩን ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img