Wednesday, May 22, 2024

Tag: አፍሪካ ኅብረት

የህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት በምን ምክንያት እንደሚፈጠር ግብፅና ሱዳን ቀድመው እንደሚያውቁት ተጠቆመ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዓመት የውኃ ሙሌት፣ ከግድቡ ከፍታና መጨመር ጋር ተያይዞ የተፈጠረ እንደሆነ ግብፅና ሱዳን ከጅምሩ አንስቶ የሚያውቁት ጉዳይ መሆኑ ተጠቆመ።

የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያን ሳያማክል ያቋቋመውን የምርመራ እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጥሪ ቀረበ

በአፍሪካ ኅብረት ሥር የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሚደረገው ገለልተኛ ምርመራ ባቋቋመው ኮሚሽን ውስጥ ኢትዮጵያን አለማካተቱ መንግሥት ቅሬታ እንደፈጠረበትና ኮሚሽኑም የጀመረውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጥሪ ቀረበ፡፡

በህዳሴ ግድቡ የመጀመርያው ዙር ውኃ ሙሌት ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ ድርድር በቅድሚያ እንዲካሄድ የአፍሪካ ኅብረት መጠየቁ ተሰማ

የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደው ቀጣይ ድርድር፣ በቅድሚያ በግድቡ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት ላይ ብቻ በማተኮር ስምምነት ላይ እንዲደረስበት መጠየቃቸው ተሰማ።

‹‹በህዳሴ ግድብ ግንባታ ሒደት ላይ የሚስተዋሉ አለመግባባቶች መፈታት ያለባቸው በመነጋገርና በአፍሪካ ኅብረት ብቻ ነው›› ሚስተር ሰርጌ ላቭሮቭ፣ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሒደት ላይ የሚስተዋሉ አለመግባባቶች መፈታት ያለባቸው በመነጋገርና በአፍሪካ ኀብረት ብቻ መሆኑን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ፡፡

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ያሉት የልዩነት ነጥቦች

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትና አስተዳደር ላይ ሁለቱ የታችኞቹ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች ሥጋት ያዘለ ጥያቄ በማንሳታቸውና ድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ጥቅም ላይ የሚውሉበትን አግባብ የሚገዛ ዓለም አቀፍ ሕግና አሠራር በመኖሩ፣ ኢትዮጵያም ይህንኑ መርህ በመከተል የታችኞቹ አገሮች ሥጋትን ለመቅረፍ መመካከርን መርጣለች።

Popular

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ...

ያልነቃ ህሊና!

ከሽሮሜዳ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ነቀፋ አንሶላው፣ ትችት...

Subscribe

spot_imgspot_img