Tag: ኢሕአፓ
መንግሥት ለእምነት ተቋማትና ለምዕመኖቻቸው ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ
የፖለቲካ ፓርቲዎች በእምነት ተቋማት ላይ የሚወሰድ ዕርምጃ አደጋው የከፋ ነው አሉ
የከተማውንና የአገሪቱን ሰላምና ደኅንነት ለማስከበር የተጀመረው ሕግ የማስከበር ሥራ ይቀጥላል››
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ...
መንግሥት ከሽግግር ፍትሕ በፊት ሰላምን እንዲያስቀድም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ
በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ተፈጸሙ የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ቁርሾዎችን አግባብነት ባለው መንገድ ለመፍታት ያግዛል ለተባለለት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ፣ የግብዓት መሰብሰቢያ ሰነድ ላይ ሐሳባቸውን እንዲሰጡ...
ሙስና በአገር ላይ የደቀነው ሥጋትና የሚስተዋሉ ተቃርኖዎች
ከመንግሥት ግዥና ሽያጭ ጨረታዎች ጋር፣ እንዲሁም ከመሠረተ ልማትና ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ከ40 እስከ 50 በመቶ በጀት ለብክነት እንደሚጋለጥ አንድ የ2014 ዓ.ም....
ከአምስት በላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ትብብር ሊመሠርቱ መሆኑ ተሰማ
በምርጫ ቦርድ ተመዝግበው በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ከአምስት በላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ሊፈራረሙ መሆኑ ተሰማ፡፡ ፓርቲዎቹ በመጪው ሐሙስ የትብብር ስምምነቱን እንደሚፈራረሙ ተረጋግጧል፡፡
የኢትዮጵያ...
‹‹መንግሥት የሕዝብን ደኅንነት ባለመጠበቁ መንግሥት ነኝ የማለት ልዕልና የለውም›› የፖለቲካ ፓርቲዎች
የወለጋ ዞኖች በኮማንድ ፖስት ሥር እንዲተዳደሩ ተጠየቀ
በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች እየተፈጸሙ ባሉ ጭፍጨፋዎች የፌዴራል መንግሥት በሕዝብ የተሰጠውን ኃላፊነት ባለመወጣቱ፣ ‹‹መንግሥት ነኝ የማለት የሞራል ልዕልና...
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...