Friday, June 9, 2023

Tag: ኢሠማኮ

ለሦስት ዓመታት የተቋረጠው የሠራተኛው ሻምፒዮና ዳግም ተመልሷል

በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ በአንጋፋነት ከሚጠቀሱ ዓመታዊ የስፖርት መድረኮች አንዱ በሠራተኞች መካከል የሚካሄደው ውድድር ነው። በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አማካይነት በየዓመቱ በሦስት የተለያዩ...

መንግሥት የሥራ ግብር ምጣኔን እንዲቀንስ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) መንግሥት የሠራተኛውን የኑሮ ጫና ታሳቢ በማድረግ፣ በቅጥር ገቢ ላይ የሚጣለውን የግብር ምጣኔ እንዲቀንስ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ጨምሮ ለገንዘብ...

ፍልሰትና የሥራ ላይ ፆታዊ ጥቃት ትልቅ ተግዳሮት መሆናቸው ተገለጸ

በየዓመቱ ከ150 ሺሕ በላይ ወጣት ኢትዮጵያውያን ለሕይወት አሥጊና መደበኛ ባልሆነ የፍልሰት መተላለፊያ፣ ወደ ተለያዩ አገሮች እንደሚሄዱና የሥራ ላይ ፆታዊ ጥቃት በኢትዮጵያ ትልቅ ተግዳሮት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡

ኢትዮጵያ ከአጎዋ ገበያ መሰረዟን ተከትሎ የተጋረጠው አደጋና የመንግሥት ውጥን መፍትሔዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጀመርያ ጊዜ በዓለም ገበያ (በዩሮ ቦንድ) አንድ ቢሊዮን ዶላር የዕዳ ሰነድ ለሽያጭ በማቅረብ የሰበሰበውን የውጭ ምንዛሪ ካፒታል እንዲሁም ከዓለም ባንክ ያገኛቸውን ብድሮች በመጠቀም በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በመገንባት ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረጉ ይታወቃል። 

በሠራተኛው ህልውና ላይ ለተጋረጠው የኑሮ ውድነት መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ

ከሥራ መቀነስና መቋራጥ ጋር ተያይዞ አደጋ ላይ የወደቀው ሠራተኛ ተጨማሪ  ችግር ሆኖ የተጋረጠበትን የኑሮ ውድነት ችግር አስመልክቶ፣ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡

Popular

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...

የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ

 ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...

Subscribe

spot_imgspot_img