Tuesday, February 27, 2024

Tag: ኢሬቻ

የኢሬቻ ውሎ

የኢትዮጵያ 13 ወራት መባቻ መስከረምን ከሚያደምቁ በዓላት አንዱ ኢሬቻ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚከበሩ ኢሬቻና ሌሎችም በዓላት ጭጋጋማውን ክረምት አልፎ ወደ በጋ መሸጋገርን መነሻ ያደረጉ ናቸው፡፡

በተቃውሞዎች የተሞላው የኢሬቻ በዓል አከባበር በሰላም ተጠናቀቀ

ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡

ሁለንተናዊ ችግሮችን በዘላቂነት የመፍታት ፈተና

ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ ተከስቶ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም. መግቢያ ድረስ በአገሪቱ እየተከሰተ ያለው ተቃውሞና ግጭት ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ወደ ሥልጣን ከመጣ ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ በአገሪቱ ለረጅም ጊዜ ተቃውሞና ግጭት ሲከሰት ይኼ የመጀመሪያው እንደሆነ፣ የፖለቲካ ተንታኞች ሲናገሩ ይደመጣል፡፡

‹‹በቀን ሰላማዊ ንግግር በሌሊት ሰላማዊ ዜጋ ላይ የሚተኩሱና ግጭት የሚቀሰቅሱ በዚህ ሁኔታ መቀጠል እንደማይችሉ መንግሥት አቅጣጫ አስቀምጧል››

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኃላ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከቀናት በኋላ ስለሚከበረው የኢሬቻ በዓል፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት፣ ወጣቶችን ወደ ሥራ ለማሰማራት መንግሥት የበጀተውን አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድና ሌሎች ጉዳዮችን አንስተዋል፡፡

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img