Tag: ኢሰመኮ
‹‹ዜጎችን በሚያፈናቀሉና ሕይወት በሚያጠፉ ላይ ዕርምጃ አለመውሰድ ፍትሕ የማግኘት መብትን መጣስ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)
ዜጎችን ከመደበኛ የመኖሪያ ቦታቸው ያፈናቀሉ፣ የሰው ሕይወት ያጠፉ፣ ሀብት ያወደሙ፣ አካላዊ ጉዳት ያደረሱ ቡድኖችና ግለሰቦች በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ በቂ ዕርምጃዎች ባለመወሰዳቸው የሕግ በላይነት፣ ተጠያቂነትንና...
የትውልድ ስብራት ሊያስከትል የሚችለው ግጭት አመጣሽ የትምህርት መቆራረጥ ቀውስ
በሚያዝያ ወር 2015 ዓ.ም. የጀመረውና ስድስት ወራት ያስቆጠረው የሱዳን ጦርነት፣ ከወዲሁ 19 ሚሊዮን ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ማራቁ ተነግሯል፡፡ በሱዳን በዘንድሮው ትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ለመቀበል...
ግጭቶች በሙሉ ሁሉን አሳታፊ መፍትሔ ይፈለግላቸው!
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተገቶ የተስፋ ጭላንጭል መታየት ሲጀምር፣ በአማራ ክልል ሌላ ዙር ዕልቂትና ውድመት ሊያደርስ የሚችል ግጭት መነሳቱ ብዙዎችን ያሳስባቸዋል፡፡ በአማራ...
የፀጥታ ኃይሎች በተፈናቃዮች ላይ ያደረሱት ጉዳት እንዲመረመርና ለተጎጂዎች ካሳ እንዲሰጥ ኢሰመኮ ጠየቀ
የመንግሥት የፀጥታ አካላት ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን ከመጣስ እንዲቆጠቡ ጠይቋል
በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ይኖሩበታል በሚባልለት የባቢሌ አካባቢ፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መካከል...
የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ
እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች የመንግሥት ጦርን አስለቅቀው የጎንደር ከተማን መቆጣጠራቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች መሠራጨት ጀመሩ፡፡ የፋኖ ኃይሎች ጎንደርን...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...