Thursday, November 30, 2023

Tag: ኢሰመጉ     

ልዩ ኃይሎችን መልሶ በማደራጀት እንቅስቃሴ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መበት ጥሰቶችን መንግሥት እንዲያስቆም ኢሰመጉ ጠየቀ

የክልል ልዩ ኃይሎችን ለማደራጀት እየተከናወነ ባለው እንቅስቃሴ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን መንግሥት እንዲያስቆም፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ.ም....

መንግሥት ጥቁር በለበሱ ሰዎች ላይ የሚፈጸምን እስርና ድብደባ እንዲያስቆም ኢሰመጉ አሳሰበ

መንግሥት ከቅዱስ ሲኖዶስ በተላለፈ መልዕክ መሠረት ጥቁር ልብስ በለበሱ ምዕመናን ላይ የሚፈጸሙ እስራትና ድብደባዎችን እንዲያስቆም፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ባወጣው መግለጫ አሳሰበ፡፡ ከሕግ...

አደጋ የተደቀነበት የሐሳብ ነፃነት በኢትዮጵያ

‹‹ሐሳብ ሁሌም ቢሆን መውጫ መንገድ አጥቶ አያውቅም፤›› የሚለውን ብዙዎች ይጋሩታል፡፡ ሚዲያ ወይም መደበኛ የኮሙዩኒኬሽን ዘዴዎችን ብቻ ሳይሆን፣ እጅግ በርካታ የሐሳብ ፍሰት መንገዶች እንዳሉም ብዙዎች...

በእስር ላይ የሚገኙት የኢሰመጉ ሠራተኞች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

ከታሰሩ ሰባተኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት አራት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሠራተኞች ዛሬ በሰበታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ይቀርባሉ፡፡ ሠራተኞቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ 12 የሲቪል...

ኢሰመጉ መንግሥት በሠራተኞቹ ላይ የሚፈጽመውን ሕገወጥ እስርና ጫና እንዲያቆም ጠየቀ

በኢዮብ ትኩዬ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት በድርጅቱ ሠራተኞች ላይ የሚፈጽመውን ሕገወጥ እስርና ጫናዎች እንዲያቆምና በእስር የሚገኙ ሠራተኞቹ እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡ ድርጅቱ ይህን ያሳሰበው ዓለም ባንክ...

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img