Tag: ኢሶሕዴፓ
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ የሶማሌ ክልልን በምክትል ፕሬዚዳንትነት ሊመሩ ነው
በሶማሌ ክልል ያጋጠመውን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቅረፍ የክልሉ ፓርቲ ጀምሮታል በተባለው እንቅስቃሴ፣ ከኃላፊነት የተነሱትን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በመተካት እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶሕዴፓ) የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹን አቶ ሙስጠፋ ዑመር ለምክትል ፕሬዚዳንትነት አጨ፡፡
ኢሶሕዴፓ ስምንት አመራሮችን በግምገማ አነሳ
የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሕሶዴፓ) ባደረገው ግምገማ፣ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን አነሳ፡፡
ፓርቲው በአዲስ አበባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው የሦስት ቀናት ስብሰባ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ማለትም የክልሉ አፈ ጉባዔ አቶ መሐመድ ረሽድ፣ የክልሉ የፍትሕና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ጀማልና የፓርቲውን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከድር አብዲን አንስቷል፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አመሻሹን መኖሪያ ቤታቸው ሲደርሱ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈው የማዕከላዊ ኮሚቴ ገለጻ እየተከታተሉ አገኟቸውና አጠገባቸው ተቀምጠው የደረሱበትን አብረው መከታተል እንደጀመሩ፣ ባለቤታቸው ቴሌቪዥኑን ትተው መጠየቅ...
እኔ ምለው?
እሺ... አንቺ የምትይው?
የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ አባላት እንዲያወሩ...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...
የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ
ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...