Friday, March 31, 2023

Tag: ኢሶዴፓ

መዋሀድ የከበዳቸው የመድረክ አባል ፓርቲዎች

አወዛጋቢው ምርጫ 97 በፖለቲከኞች፣ በሲቪክ ማኅበራት አመራሮች፣ እንዲሁም በጋዜጠኞች እስር መቋጨቱን ተከትሎ የአገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር ጭርታና ድብታ ወሮት ነበር፡፡ ይህንን ድብታ ለመስበር በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ምኅዳሩን የተቀላቀለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ በመሆን ለመሥራት እንቅስቃሴውን በ2000 ዓ.ም. ጀመረ፡፡

ኢሶዴፓ ቀጣይ ምርጫዎች ከመደረጋቸው በፊት ውይይት እንዲቀድም አሳሰበ

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) አገራዊ ቀጣይ ምርጫዎች ከመደረጋቸው በፊት ሁሉን አቀፍ ውይይት እንዲደረግ አሳሰበ፡፡ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጥላሁን እንደሻውና አመራሮች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት፣ ምርጫ ከመደረጉ በፊት ስለምርጫ ውድድር ሒደቶች፣ ስለገለልተኛ ታዛቢዎች፣ ስለነፃነት፣ ፍትሐዊነት፣ ተዓማኒነትና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ተግባራዊ ስለሚሆንበት ሕግና አሠራር ተገቢው ውይይትና ድርድር ተደርጎ ስምምነት ላይ መደረስ አለበት ብለዋል፡፡

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከሥልጣናቸው ለቀቁ

ሰኞ ሐምሌ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶሕዴፓ) ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር ከሥልጣናቸው በገዛ ፈቃዳቸው እንደለቀቁ የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ እድሪስ እስማኤል ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡

ተቃዋሚ ፓርቲዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ወደ ተግባር እንዲቀየር አሳሰቡ

ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቃለ መሐላ የፈጸሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በፓርላማው ያደረጉት ንግግር ይዘት፣ በአብዛኞቹ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ዘንድ ተስፋን የጫረ እንደሆነና ወደ ተግባር እዲቀየርም ጠየቁ፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img