Friday, January 27, 2023

Tag: ኢትዮጵያ ቡና

ካሳዬ አራጌ የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሠልጣኝ ሆኖ ተቀጠረ

በኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ትልቅ ቦታና ስም ካላቸው ተጨዋቾች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡ ካሳዬ አራጌ በአጨዋወት ፍልስፍናውም በአገሪቱ ከሚገኙ በርካታ አሠልጣኞች እንደሚለይ የሚያምኑ አሉ፡፡ ካሳዬ ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀጣይ የክለቡ ዋና አሠልጣኝ ተደርጎ መሾሙን የኢትዮጵያ ቡና ክለብ አስታውቋል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና የፈረንሣዩን አሠልጣኝ ይሁንታ አግኝቷል

ክለቡ የሰርቢያዊ አሠልጣኝ ጉዳይን በፌዴሬሽኑ በኩል ክትትል እያደረግኩ ነው ብሏል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተለይም በክለቦች እንቅስቃሴ፣ የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለየት ያለ የደጋፊዎች ኅብር ያለው ስለመሆኑ ይጠቀስለታል፡፡ በደጋፊዎች ብዛት ብቻም ሳይሆን፣ ደጋፊዎቹ በሚለብሷቸው የክለቡ መለያ ቀለማት ያሸበረቁ አልባሳት የሚጎላው ኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎቹን ብዛት፣ ውበትና ኃይል በውጤት ማጀብ ግን ብዙም ሲሆንለት አይታይም፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ካነሳ እንኳን ከስድስት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡

Popular

አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ አባልነት ለቀቁ

አንጋፋው የፋይናንስ ባለሙያ አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ...

አቶ በረከት ስምኦን ከእስር ተፈቱ

ከአራት ዓመታት በፊት በተከሰሱበት በከባድሙስና ወንጀል ስድስት ዓመታት ተፈርዶባቸው...

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው እንደገቡ የፖለቲካ አማካሪያቸው ስለ ሰሜኑ ግጭት የሰላም ስምምነት አተገባበር ማብራሪያ ለመጠየቅ ገባ]

ክቡር ሚኒስትር ጥሰውታል? እንዴ? እስኪ ተረጋጋ ምንድነው? መጀመርያ ሰላምታ አይቀድምም? ይቅርታ...

ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ቀጥሎ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት  አቅም ግንባታ እንቅስቃሴ

በኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ታሪክ ረዥም ዘመናትን ማስቆጠሩ የሚነገርለት መከላከያ...

Subscribe

spot_imgspot_img