Saturday, October 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ኢንሳ

  በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣውን የሳይበር ጥቃት ማክሸፉን መንግሥት ገለጸ

  ግብፅ በህዳሴ ግድብና በአጠቃላይ የዓባይ ውኃ ላይ ያላትን ጥቅም አስከብራለሁ የሚል ቡድን በኢትዮጵያ የመንግሥትና የግል ተቋማት ላይ ፈጽሞት የነበረውን የሳይበር ጥቃት ማክሸፉን፣ የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) አስታወቀ።

  በተለያዩ ምክንያቶች ክስ የተመሠረተባቸው 63 ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ተፈቱ

  በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ 63 ተከሳሾች ክስ፣ በመንግሥት ውሳኔ እንዲቋረጥ በመደረጉ ከእስር ተፈቱ፡፡ ተከሳሾቹ ክሳቸው እንዲቋረጥ የተደረገው ተፈጽሟል በተባለው የወንጀል ድርጊት ውስጥ ሊኖራቸው የሚችለውን ሚና ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት መሆኑን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማክሰኞ የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

  የኢንሳ የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዋስትና ታገደ

  የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት ሐምሌ 29 ቀን 2011 ዓ.ም. በ30,000 ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ የሰጠ ቢሆንም፣ ከሳሽ ዓቃቤ ሕግ ለይግባኝ ሰሚው ችሎት ይግባኝ አቅርቦ እንዲታገድ አድርጓል፡፡

  አዴፓ በወቅታዊ የአማራ ክልል የፖለቲካ ሁኔታና በሞቱት አመራሮቹ ምትክ ያደረገው ምርጫ ሲመዘን

  በአማራ ክልል አመራሮች ላይ ከሳምንታት በፊት በተፈጸመው ግድያ ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች ከተገደሉ በኋላ፣ በክልሉ የፖለቲካ ቀውስ ሥጋት ማንዣበቡ ይታወቃል፡፡

  ኢንሳ ሚስጥራዊ ቋቶችቹ ተሰብረው መረጃዎች አፈትልከዋል መባሉን አስተባበለ

  የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ሳቢያ በተቋሙ ውስጥ ቁልፍ ሚና በነበራቸውና በለቀቁ በርካታ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በኩል መረጃዎች አፈትልከዋል መባሉን አስተባበለ፡፡

  Popular

  በቤንዚንና ነጭ ናፍጣ ላይ ጭማሪ ተደረገ

  ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2015 ዓም እኩለ ሌሊት ጀምሮ...

  ‹‹ለሰላምና ለዕርቅ መሸነፍ የለብንም›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ

  የሰው ልጅ ጠብን በዕርቅ፣ በደልን በይቅርታ፣ ድህነትን በልማት፣ ክህደትን...

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  Subscribe

  spot_imgspot_img