Sunday, December 4, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ኢንሳ

  በደኅንነት ተቋማት የሕዝብ አመኔታን ለመመለስ እየተሠራ ነው ተባለ

  ባለፉት ዓመታት በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በተለያዩ ምክንያቶች ሕዝባዊ አመኔታ ያጡት የደኅንነት፣ የመረጃና የፀጥታ ተቋማትን ሕዝባዊ አመኔታ ለመገንባት ሪፎርም እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

  በኢንሳ ሶፍትዌር ምክንያት የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ ማውጫ ቀን ተራዘመ

  ሥልጣን ከያዘበት ከሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በበርካታ ሥራዎች የተጠመደው አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ፣ በኢትዮጵያ መረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ላይ ችግር መኖሩን በማስተዋሉ፣ የቤቶችን ዕጣ ማውጫ ቀነ ገደብ ለማራዘም መገደዱን አስታወቀ፡፡

  የቀድሞ የኢንሳ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በሙስና ተከሰሱ

  በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ በከረሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ተወልደና በሦስት ግለሰቦች ላይ ማክሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. የሙስና ክስ ተመሠረተ፡፡

  በቀድሞ የኢንሳ ምክትል ዳይሬክተር ላይ ክስ ተመሠረተ

  በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት የቀድሞ የኢንሳ ምትክል ዳይሬክተርን ጨምሮ፣ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ክስ መሠረተ፡፡

  የኢንሳ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

  በቅርቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሾመው የነበሩት አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ ከነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡

  Popular

  በስንደዶና ሰበዝ የተቃኘው ጥበብ

  በአንዋር አባቢ ተወልዳ ያደገችው መሀል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው፡፡...

  አዲስ ጥረት የሚጠይቀው  ኤችአይቪ  ኤድስን  የመግታት  ንቅናቄ

  ‹‹ኤችአይቪ በመላው ዓለም  በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የሕዝብ...

  የኅትመት ብርሃን ያየው ‹‹የቃቄ ወርድዎት›› ቴአትር

  ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ይታይ...

  ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በበይነ መረብ ለማድረግ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ

  በሁሉም መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ መርሐ ግብሮች የሚመረቁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን...

  Subscribe

  spot_imgspot_img