Wednesday, March 29, 2023

Tag: ኢንሹራንስ

የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ የመክፈት ጥያቄና ፖለቲካዊ አንድምታው

‹‹የዛሬ 15 ዓመታት በ1,000 ብር የተገዛ የባንክ አክሲዮን ድርሻ ቢወረስ ወይም ይሸጥ ቢባል እስከ 60 እና 70 በመቶ በላይ ዋጋ ያወጣል ብዬ ብከራከርም የሚሰማኝ አጣሁ፤›› ይላሉ አንጋፋው የፋይናንስ ባለሙያ አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ የጊዜውን ሁኔታ ሲያስታውሱ፡፡

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በግማሽ ዓመት ውስጥ አሥር ቢሊዮን ብር ገቢ አገኙ

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ 18ቱ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2014 ዓ.ም. የመጀመርያው ግማሽ ዓመት ያገኙት ገቢ አሥር ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለግንባታ ዘርፍ ዋስትና ማስያዣ ለመስጠት ፍላጎታቸው እየቀነሰ መሆኑን ተናገሩ

በርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶች በጊዜያቸው እየተጠናቀቁ ባለመሆናቸው የሚደርስባቸው ኪሳራ በመጨመሩ፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለግንባታ ዘርፍ ዋስትና ማስያዣ (Guarantee Bond) ለመስጠት ያላቸው ፍላጎት መቀነሱ ተገለጸ።

የፖለቲካ ግጭትና የሽብር ጥቃት የኢንሹራንስ ሽፋን ፍላጎት መጨመሩ ተገለጸ

ባንኮች ለድርጅቶች ብድር በሚሰጡበት ወቅት የፖለቲካ ግጭትና ሽብር ጥቃት (Political Violence and Terrorism Insurance) ኢንሹራንስ እንዲኖራቸው እየጠየቁ በመሆናቸው፣ ይህም በዘርፉ ላይ ፍላጎት እንዲጨምር ማድረጉ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2013 የሒሳብ ዓመት አራት ቢሊዮን ብር የጉዳት ካሳ መክፈላቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 20 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2013 የሒሳብ ዓመት ከግብር በፊት 2.3 ቢሊዮን ብር ትርፍ ሲያስመዘግቡ በሒሳብ ዓመቱ የከፈሉት ጠቅላላ የጉዳት ካሳ...

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img