Thursday, May 30, 2024

Tag: ኢንሹራንስ

የመድን ድርጅቶች ለሞተር ካሳ የሚያውሉት ክፍያ እየተባባሰ መምጣቱን አስታወቁ

ከ7.5 ቢሊዮን ብር በላይ ዓረቦን አሰባስዋል የአገሪቱ 17 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2009 ዓ.ም. ከነበራቸው እንቅስቃሴ አኳያ ከ7.5 ቢሊዮን ብር በላይ ዓረቦን አሰባስበዋል፡፡ ሰሞኑን ሪፖርታቸውን ይፋ ሲያደርጉ የሰነበቱት የመድን ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ዋቢ በማድረግ እንደገለጹት ኩባንያዎቹ በጠቅላላው ካሰባሰቡት ዓረቦን ውስጥ 7.1 ቢሊዮን ብሩ ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ዘርፍ የተገኘ ነው፡፡

ያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ የግል ኩባንያ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ

በተለያዩ የግልና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ ንብረቶችን የማስወገድ አገልግሎት የሚሰጥ እንደራስ ናሽናል አሴት ማኔጅመንት የተባለ አገር በቀል የግል ድርጅት ላለፉት ሁለት ዓመታት በንብረት ማስወገድ ተግባር ውስጥ ድርጅቶች የሚገጥማቸውን ውጣውረድ ሲያቃልል እንደቆየ አስታውቋል፡፡

የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ለአርብቶ አደሮች 5.3 ሚሊዮን ብር ካሳ ከፈለ

የኦሮሚያ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በቦረናና በምዕራብ ጉጂ ዞን ለሚገኙ አርብቶ አደሮች በከብቶቻቸው ላይ ለደረሰ ጉዳት ከ5.23 ሚሊዮን ብር በላይ የካሳ ክፍያ መክፈሉን ተገለጸ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img