Thursday, May 30, 2024

Tag: ኢንሹራንስ

አዋሽ ኢንሹራንስ የዓረቦን ገቢውን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማሳደጉን አስታወቀ

አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በ2013 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 290.3 ሚሊዮን ብር በላይ ማትረፉንና አጠቃላይ የዓረቦን ገቢውን በ44 በመቶ በማሳደግ 1.28 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታወቀ፡፡

የጤና መድን ኢንሹራንስ ተጠቃሚ ለሚሆኑ ዜጎች 144 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ

የጤና ቢሮው ኃላፊ ዮሐንስ ጫላ (ዶ/ር) ማክሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች አስፈላጊውን የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙና ከከፍተኛ ወጪ እንዲታደጉ የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ኢንሹራንስ ምቹ ዕድል ፈጥሯል፡፡

በፋይናንስ ተቋማት ላይ ቀሪ እንዲሆን የተደረገው አስገዳጅ የቦንድ ግዥ ምጣኔው ተቀንሶ በድጋሚ ተጣለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ አስቀርቶት የነበረው አስገዳጅ የቦንድ ግዥ ምጣኔውን በመቀነስ ዳግም እንዲጣል ወሰነ፡፡ በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረውን የመጠባበቂያ መጠንም ከአምስት በመቶ ወደ አሥር በመቶ ከፍ እንዲል ወስኗል፡፡

የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ማቋቋሚያ ካፒታል መጠን ሊጨምር ነው

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅርበት ካላቸው ምንጮች የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ እስካሁን ሲሠራበት የነበረው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የመመሥረቻ ካፒታል እንዲሻሻል ተወስኖ በዚሁ መሠረት አዲስ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የማቋቋሚያ ካፒታል መጠን ይፋ ለማድረግ እየተሠራ ነው፡፡

‹‹የታካፉል ኢንሹራንስ መጀመር ኢንዱስትሪውን ከሚገኝበት ሸለብታ ያነቃዋል›› አቶ ኢብሳ መሐመድ አብደላ፣ የአልፋ ሰርተፊኬሽን ኮንሰልት ሰርቪስ ዋና ሥራ አስኪያጅ

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ዕድሜ እንዳለው ይጠቀሳል፡፡ ሆኖም ዘርፉ የዕድሜውን ያህል አላደገም፡፡ በአሁኑ ወቅት ባንኮች እያሳዩ ካለው ዕድገት አንፃር የኢንሹራንስ ዘርፍ...

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img