Wednesday, May 29, 2024

Tag: ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በማገልገል ላይ የነበሩት ወ/ሪት ሌሊሴ ነሜ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን በተመድ ሪፖርት ላይ ቅሬታውን አሰማ

የኢትዮጵያ ኢቨስትመንት ኮሚሽን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ያወጣውን የኢንቨስትመንት መግለጫ ሪፖርት እንደማይቀበል በመግለጽ፣ ሪፖርቱ ሙሉውን እውነታ አላሳየም ሲል ቅሬታውን አሰማ፡፡

ጫማ አምራቹ ሁጂያን ግሩፕ የጂማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ለመጠቅለል ተስማማ

የቻይና ጫማ አምራች ሁጂያን ግሩፕ የጂማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሙሉ በሙሉ ከመንግሥት በመረከብ ለማስተዳደርና የምርት ሥራዎችን ለማካሄድ የመግባቢያ ስምምነት ፈረመ። ስምምነቱን የሁዋጂያን ተጠሪ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወሪት ሌሊሴ ነሜ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አዳራሽ ስምምነቱን ሐሙስ ግንቦት 22 ቀን 2011 ዓ.ም. ፈርመዋል።

ሲመንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኃይል ማመንጫ መስክ ፍላጎት እንዳለው ያሳየበትን ስምምነት ፈረመ

የጀርመኑ ሲመንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎቹን ለማስፋት በሚያደርገው እንቅስቃሴ በኢነርጂና ተያያዥ ኢንዱስትሪዎች ዙሪያ የአገሪቱን ዘላቂ የልማት ፕሮግራሞች ለማገዝ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር መጋቢት 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ተፈራረመ፡፡

የኢንቨስትመንት መረጃዎችን በድረ ገጽ በቀላሉ ማግኘት የሚያስችል መተግበሪያ ሥራ ላይ ዋለ

በኢትዮጵያ የሚገኙ የዲፕሎማሲው ማኅበረሰብ አባላትና ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት አማራጮችና ወሳኝ መረጃዎችን ባሉበት ማግኘት የሚያስችል የኢንቨስትመንት አማራጮች ማመላከቻ ወይም ኢንቨስትመንት ጋይድ (አይጋይድ) የተሰኘ የኢንቨስትመንት የመረጃ መረብ አገልግሎት ይፋ ተደረገ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img