Friday, October 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ኢንቨስትመንት 

  የግሉ ዘርፍ ሸቀጦችን መቸርቸር ተፀይፎ በአገር ወስጥ የሚያመርተው መቼ ይሆን?

  በአንድ አገር አኮኖሚ ውስጥ የግሉ ዘርፍ ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በኢኮኖሚ ግስጋሴያቸው ስማቸውን ደጋግመን የምንጠቅሳቸው አገሮች ዛሬ ለደረሱበት ዕድገት ደረጃ የበቁት የግሉን ዘርፍ ደግፈው...

  ኢንቨስትመንት የሚሻው የተፈጥሮ ሀብት

  በአገርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የደን ሀብት ለተጨማሪ ገቢ ማስገኛ፣ ለአረንጓዴ ልማት፣ ለሥራ ፈጠራና ለምግብ ዋስትና ዕውን መሆን የሚኖራቸው ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ከፍተኛ ቢሆንም፣...

  በጋምቤላ 41 ኢንቨስተሮች በጥቃትና ዘረፋ ምክንያት ከሥራ ውጪ መሆናቸውን ተናገሩ

  ኦነግ ሸኔና የደቡብ ሱዳን ኃይሎች ባደረሱት ጥቃትና ዘረፋ 41 የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስተሮች ከሥራ ውጪ መሆናቸውን ተጎጂዎች ተናገሩ፡፡ በክልሉ ሰፋፊ እርሻ እያለሙ የነበሩት እነዚህ አርሶ...

  የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሁለት ቢሊዮን ብር ኢንቨስትመንት አሥር ሺሕ ሔክታር መሬት ጠየቀ

  የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሁለት ቢሊዮን ብር የኢንቨስትመንት ካፒታል፣ ምርጥ ዘር ለማባዛትና የኤክስፖርት ሰብሎችን ለማምረት አሥር ሺሕ ሔክታር መሬት ጠየቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ...

  በመሬት ጉዳይ ላይ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ይፈታል የተባለ ስትራቴጂ ተዘጋጀ

  ለኢንቨስትመንት በሚቀርቡ መሬቶች ላይ በክልሎችና በፌዴራል መንግሥት መካከል የሚፈጠሩ ልዩነቶችን ይፈታል የተባለ ስትራቴጂ መዘጋጀቱን፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ስትራቴጂው በዋናነት የግብርና ኢንቨስትመንት መሬቶች ለባለሀብቶች በሚቀርቡበት ወቅት...

  Popular

  የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ንግግሩን ለማስጀመር ያቀረበውን ጥሪ መንግስት ተቀበለ

  የአፍሪካ ሕብረት በፌደራል መንግስትና በህወሃት መካከል የሰላም ንግግር እንዲጀመር...

  የሰብዓዊ መብት ሪፖርቶች ውዝግብ በኢትዮጵያ

  ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ...

  የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤትና አባል የክልል ንግድ ምክር ቤቶች ተቋማዊ ጤንነት ሲፈተሽ

  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኢትዮጵያን የንግድ ኅብረተሰብ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img