Monday, February 26, 2024

Tag: ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

በኮምቦልቻና በደሴ በተደረጉ ዘረፋዎች ነዋሪዎች መሣሪያ ተደቅኖባቸው እንዲዘርፉ መደረጋቸውን ሚኒስትሩ አስታወቁ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው የሕወሓት ቡድን በአማራ ክልል ኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች የሚገኙ ከ40 በላይ ፋብሪካዎችን ሲዘርፍ የአካባብውን ኅብረተሰብ ስም ለማጠልሸት ነዋሪዎች በመሣሪያ ተገደውና ተደቅኖባቸው እንዲዘረፉ መደረጋቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡

የጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ኢንዱስትሪዎች የውጭ ምንዛሪ ቅድሚያ እንዲያገኙ ይደረጋል ተባለ

ይህ የተገለጸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ታኅሳስ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. በሞጆና በአዳማ ከተማ የሚገኙ የጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ፋብሪካዎችን የሥራ እንቅስቃሴ በተጎበኘበት ወቅት ነው፡፡ ፍሬንዲሺፕ ቆዳ ፋብሪካ፣ ኮልባ ቆዳ ፋብሪካ፣ ኢቱር ቴክስታይል፣ ሰንሻይንና ኪንግደም ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች የተጎበኙ ፋብሪካዎች ናቸው፡፡

የኬሚካሎች ብክለት ሥጋት እየጨመረ ነው

ከአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ጋር ተያይዞ የኬሚካሎች ዝውውርና ክምችት እየተስፋፋ በመሄዱ፣ የተለያዩ ኬሚካሎች ብክለት ሥጋት እየጨመረ እንደመጣ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ.ም. በጁፒተር ሆቴል በተከፈተው ዓለም አቀፍ የኬሚካል ደኅንነትና አስተዳደር ጉባዔ ላይ ነው፡፡ ዓለም አቀፍ የኬሚካል መሣሪያዎች መከላከል ድርጅት ለሦስት ቀናት በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ባለው ሥልጠና፣ አገሮች ጅምላ ጨራሽ ኬሚካል መሣሪያዎችንና አደገኛ ኬሚካሎችን እንዴት መቆጣጠር እንደሚችሉ ሰፊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር ጥረት ላይ ያለችው ኢትዮጵያ፣ የአምራች ኢንዱስትሪዋ አጣብቂኝ ውስጥ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪውን የ2010 ዓ.ም. ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው፡፡ ሐሙስ ነሐሴ 10 ቀን 2010 ዓ.ም.

አነስተኛና መካከለኛ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማስፋፋት የተያዘው ዕቅድ የበጀት ችግር ገጠመው

ከግዙፍ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር ተመጋጋቢ የሚሆኑ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በሁሉም የአገሪቱ ክልሎች ለማቋቋም የተቀረፀው ፕሮጀክት፣ የሚጠይቀውን ፋይናንስ ማግኘት አለመቻሉ ታወቀ። በፌዴራል መንግሥት የተቀረፀው ይህ ፕሮጀክት በባለቤትነት ተግባራዊ እንዲሆን የሚፈለገው በክልል መንግሥታት ነው፡፡

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img