Tuesday, July 16, 2024

Tag: ኢንዱስትሪ

ካኪ ሞተርስ ኩባንያ በ450 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የአይሱዙ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ በይፋ አስመረቀ

በአፍሪካ ቀዳሚ የአውቶሞቲቭ ማዕከል ለመሆን አቅዶ የተነሳው ካኪ ሞተርስ ኩባንያ፣ በ450 ሚሊዮን ብር በዓለም ገና ያስገነባውን የአይሱዙ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ጥቅምት 3 ቀን 2016...

የኢንዱስትሪ ባለቤቶች በከፍተኛ ቀረጥ ሳቢያ ፋብሪካዎችን ለመዝጋት  ተገደናል አሉ

በአበበ ፍቅር መንግሥት በጣለባቸው ከፍተኛ ቀረጥ ሳቢያ ፋብሪካዎቻቸውን ሙሉ በሙሉና በከፊል ለመዝጋት መገደዳቸውን፣ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች አስታወቁ፡፡ የኢንዱስትሪ ባለቤቶቹ ይህንን የተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኢንተርፕራይዝና...

አዲሱ የንግድ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ውዝግብ አስነሳ

ለዓመታት ሲያወዛግብ የቆየው የንግድና ዘርፍ ምክር ቤቶች አዋጅን ለማሻሻል የተረቀቀው አዲስ አዋጅ ሌላ ውዝግብ ማስነሳቱ ተሰማ፡፡ በ1995 ዓ.ም. የወጣው አዋጅ ቁጥር 341/1995 ሥራ ላይ...

የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር ለምርታማነት ማነቆ እንደሆነበት የአማራ ክልል አስታወቀ

በአማራ ክልል የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር እንደገጠማቸውና ለሥራቸው እንቅፋት እንደሆነባቸው፣ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ‹‹ኢንዱስሪዎች የሚገጥማቸው የኃይል አቅርቦት ችግር፣ የማምረት አቅማችንን...

በደብረ ብርሃን 103 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ሊሰማሩ ነው

በደብረ ብርሃን ከተማ በኢንዱስትሪ፣ በግብርና፣ እንዲሁም በአገልግሎት ዘርፍ ለመሰማራት ባለሀብቶች ከ103 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ማስመዝገባቸውን የከተማው አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት በደብረ...

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img