Tuesday, July 16, 2024

Tag: ኢንዱስትሪ

በኮንስትራክሽንና በኢንዱስትሪ የተሰማሩ ሠራተኞች ደኅንነታቸው የተጠበቀ አለመሆኑ ተገለጸ

በኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ዘርፍ እንዲሁም በሌሎች ተቋማት ተሰማርተው የሚሠሩ ሠራተኞች ደኅንነታቸው የተጠበቀ አለመሆኑንና ዘርፉ ላይም ማነቆ የሆነ ችግር እየታየ መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ  ለሲሚንቶ  ፋብሪካዎች አማራጭ የኃይል ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው

ከቻይናው ዌስት ኢንተርናሽል ኩባንያ ጋር አጋርነት መሥርቶ ከወራት በፊት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እንሳሮ ወረዳ፣ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ለመገንባት በሥራ ላይ የሚገኘው ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ፣ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች ለኃይል ምንጭነት የሚጠቀሙበትን የድንጋይ ከሰል የመተካት አቅም ያለውን ተክል፣ ወደ ኃይል ምንጭነት የመቀየር ፕሮጀክትን ዕውን ሊያደርግ እንደሆነ አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ወደ መልካም አጋጣሚ መቀየር ይቻላል!

በጦርነቱ ምክንያት ተስፋ የሚያስቆርጡ ውስብስብ ችግሮች ቢኖሩም፣ ፈተናውን በመሻገር መልካም አጋጣሚ መፍጠር ይቻላል፡፡ በተደጋጋሚ ከሚነሱ የኢትዮጵያ ፀጋዎች መካከል አንዱ ከ110 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን ከሚገመተው ሕዝብ ውስጥ፣ ከ70 በመቶ በላይ የሆኑት ወጣቶችና ታዳጊዎች መሆናቸው ነው፡፡

ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል ያላቸው ሁለት ኩባንያዎች ሥራ ሊጀምሩ ነው

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል ካላቸው ሁለት ኩባንያዎች ጋር፣ በድሬዳዋና በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ እንዲጀምሩ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡

የዋጋ ግሽበትን መቀነስ የመንግሥት ዋነኛ ትኩረት እንደሚሆን ተገለጸ

ቀጣዮቹን አምስት ዓመታት አገሪቱን ለመምራት የተመሠረተው መንግሥት የዋጋ ግሽበትን መቀነስ ዋነኛ ትኩረቱ እንደሚሆን አስታወቀ፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img