Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ኢኮኖሚ

  የብልፅግና ጉባዔ ፋይዳ የሚለካው በቃሉ ሳይሆን በተግባሩ ነው!

  ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ለሦስት ቀናት የሚያቆየውን ጉባዔ እያገባደደ ነው፡፡ ይህንን ጉባዔ የአንድ ፓርቲ ጉዳይ ነው ብሎ ችላ ማለት አያስፈልግም፡፡ ምክንያቱም ፓርቲው ራሱ ከፈጠረው ችግር በተጨማሪ፣ የዘመናት ችግሮችን የተሸከመች አገር እየመራ ነውና፡፡

  የኢኮኖሚ ዕድገቱ የዋጋ ንረትን እንዲገታልን እንሻለን!

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ማክሰኞ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ፓርላማ ተገኝተው፣ የፓርላማ አባላት ላቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች ውስጥ የኢኮኖሚው ዘርፍ ተጠቃሽ ነው፡፡ የአብዛኛው ኅብረተሰብ ክፍል ራስ ምታት በሆነው፣ በወቅታዊው የዋጋ ንረት ዙሪያም መንግሥት ሠራ ያሉትን አብራርተዋል፡፡

  የጦርነት ኢኮኖሚ መዘዙ የከፋ ነው!

  ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ጦርነት ውስጥ መቆየት እንደማይቻል የደቀቀው ኢኮኖሚ በሚገባ እየተናገረ ነው፡፡ መደበኛው በጀት አልበቃ ብሎ በተጨማሪ ከ120 ቢሊዮን ብር በላይ ኢኮኖሚው ውስጥ ሲገባ፣ በየቀኑ እያሻቀበ ያለው የመሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎችና የሌሎች ምርቶች የዋጋ ግሽበት ከሕዝቡ አቅም በላይ ሲሆን፣ የአገሪቱ መገበያያ ገንዘብ አቅም በየቀኑ ሲመናመን፣ በዓመት ከወጪ ንግድ የሚገኘው ገቢ ከሦስት ቢሊዮን ዶላር

  ኢኮኖሚውን  ለመታደግ አዋጭ ፖሊሲዎችን ቀርፆ መተግበር ያስፈልጋል

  ኢትዮጵያ ያሉትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመወጣት በሁሉም ዘርፎች አዋጭ ፖሊሲዎችን መቅረፅና መተግበር እንደሚገባ የተለያዩ ወገኖች ከሚሰጡት አስተያየቶች መገንዘብ ይቻላል፡፡

  ኢትዮጵያን ከግጭት አዙሪት ማላቀቅ ይገባል!

  ከአውዳሚው ጦርነት ውስጥ በመውጣት በፍጥነት ፊትን ወደ ልማት  ማዞር የወቅቱ ተቀዳሚ አጀንዳ መሆን አለበት፡፡ የኢኮኖሚው ድቀት ከጦርነቱ የባሰ ቀውስ ሊፈጥር ስለሚችል፣ አታካች ከሆነው የዘመናት አጉል ልማድ በመገላገል ለሥራ ታጥቆ መነሳት የግድ ይላል፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img