Tuesday, November 28, 2023

Tag: ኤሌክትሪክ ኃይል

ለጂቡቲና ሱዳን ከተሸጠው ኤሌክትሪክ ኃይል ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተገኝቷል

ኢትዮጵያ ከኤሌክትሪክ ኃይል የወጪ ንግድ በዓመት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት የሚያስችላትን ዕቅድ ከወጠነች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በዚሁ ውጥን መሠረት እ.ኤ.አ. በ2023

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከንግድ ባንክ የተበደረው የተወሰነ ዕዳ ወደ ገንዘብ ሚኒስቴር እንዲተላለፍ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት አሥርት ዓመታት ላከናወናቸው የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድሮ መመለስ ያልቻለው የተከማቸ ዕዳ፣ ከፊሉ ወደ ገንዘብ ሚኒስቴር እንዲዛወር መንግሥት መወሰኑ ታወቀ።

መንግሥት አገሪቱን ከዕዳ አጣብቂኝ አውጥቶ የኢኮኖሚውን ጤንነት የማረጋገጥ ፈተናን እንዴት ሊወጣው ይችላል?

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. እስከ ማርች 2019 ድረስ ያለባትን አጠቃላይ የአገር ውስጥና የውጭ ብድሮች የዕዳ መጠን 1.5 ትሪሊዮን ብር ወይም 52.57 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን፣ ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘውን መረጃ በመጥቀስ በእሑድ ዕትም መዘገቡ ይታወሳል፡፡

በ70 ቢሊዮን ብር ዕዳ ከተያዙ የስኳር ፕሮጀክቶች ስድስቱ በዚህ ዓመት ይሸጣሉ

መንግሥት እያካሄዳቸው ከሚገኙ የለውጥ ፕሮግራሞች መካከል የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዘዋወሩ ሒደት አንዱ በመሆኑ፣ 70 ቢሊዮን ብር ዕዳ ካለባቸው 13 የመንግሥት የስኳር ፕሮጀክቶች ስድስቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለጨረታ እንደሚቀርቡ ተገለጸ፡፡ የተቀሩት ፕሮጀክቶች ግንባታቸው ገና አልተጠናቀቀም ተብሏል፡፡

የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለመቅረፍ አዳዲስ የኃይል ማመንጫዎች ወደ ሥራ እንደሚገቡ ተገለጸ

ከመጋቢት ወር ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የኤሌክትሪክ ኃይል ፈረቃ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ እንዲቆም መደረጉን ያስታወቀው የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ በቀጣይ የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችሉ አዲስ የኃይል ማመንጫዎች ወደ ሥራ እንደሚገቡ አስታወቀ፡፡

Popular

የባህር በር በቀጣናዊ ተዛምዶ ውስጥ

በበቀለ ሹሜ መግቢያ በ2010 ዓ.ም. መጋቢት ማለቂያን ይዞ ዓብይ አህመድ በጠቅላይ...

ሥጋት ያስቀራል ተብሎ የሚታሰበው የጫኝና አውራጅ መመርያ

በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መልኩ በመደራጀት ማኅበረሰቡ ላይ እንግልትና...

ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?

በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር...

ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ

‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...

Subscribe

spot_imgspot_img