Thursday, March 30, 2023

Tag: ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ ሒሳብ ለመክፈል መቸገራቸውን ደንበኞች ይናገራሉ

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች የፍጆታ ሒሳብ ለመክፈል በየአካባቢው በሚገኙ የክፍያ ጣቢያዎች ከፍተኛ መጉላላት እየገጠማቸው መሆኑንና የተጠቀሙባበትን ለመክፈል መቸገራቸውን ገለጹ፡፡ ለዓመታት የቆየው ይህ ችግር እስካሁን ዕልባት አላገኘም፡፡

መንግሥት 345 በመቶ አማካይ የኤሌክትሪክ የታሪፍ ጭማሪ ቢያደርግም በኪሳራ ሲቀርብ የነበረውን አገልግሎት አልደጉምም አለ

ከታኅሳስ ወር ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የኤሌክትሪክ ኃይል የታሪፍ ጭማሪ በአራት ዓመታት ውስጥ በአማካይ እስከ 345 በመቶ እንደሚያድግ ቢገለጽም፣ በኪሳራ ሲቀርብ የቆየውን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ እንደማይደጉም መንግሥት አስታወቀ፡፡

አምራቾችና ላኪዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያው በዝቶብናል አሉ

ከመጪው ታኅሳስ ወር ጀምሮ ለአራት ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍ ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ አምራቾችና ላኪዎች ታሪፉ በዝቶብናል ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጹ፡፡

የቀላል ባቡር ፕሮጀክትን ለመጠገን 70 ሚሊዮን ብር ይጠይቃል ተባለ

ሥራ በጀመረባቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ ተደጋጋሚ ብልሽቶች እያጋጠሙት በየመንገዱ ባቡሮቹ የሚቆሙት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት መስመር፣ በተለይም የኤሌክትሪክ ኬብሎቹ ላይ ባጋጠሙት ብልሽቶች ሳቢያና በሌሎችም ጥገናዎች ምክንያት እስከ 70 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወጪ ሊያወጣ እንደሚችል ተገለጸ፡፡

በዝቅተኛው እርከን እስከ 30 በመቶ የታሪፍ ጭማሪ የተደረገበት የኤሌክትሪክ  ኃይል አቅርቦት በመጪው ወር ተግባራዊ ሊደረግ ነው

ከታኅሳስ 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ለመጪዎቹ አራት ዓመታት ተግባራዊ እንደሚሆን የሚጠበቀው አዲሱ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት የዋጋ ታሪፍ፣ በዝቅተኛው ደረጃ እስከ 30 በመቶ ጭማሪ ተደርጎበት መዘጋጀቱ ታወቀ፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img