Thursday, March 30, 2023

Tag: ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞቹን ችግር መፍታት ያልቻለው በማስፈጸም አቅምና በግብዓት አቅርቦት ችግር ነው አለ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞቹን ችግር መፍታት ያልቻለው፣ የሰው ኃይል የማስፈጸም አቅም ውስን በመሆኑና በግብዓት አቅርቦት ችግር እንደሆነ አስታወቀ፡፡

የኤሌክትሪክ ኃይል ድንገት ጠፍቶ ለቀናት መቆየትና መቆራረጥ ነዋሪዎችን እያማረረ ነው

ከቅርብ ወራት ወዲህ የኤሌክትሪክ ኃይል በድንገት ጠፍቶ ለቀናት በመቆየቱና የኃይል መቆራረጡ በመደጋገሙ መማረራቸውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚጠፋና እንደሚቆራረጥ ያመነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ ምክንያቶቹ ሁለት መሆናቸውን ገልጿል፡፡

አዲሱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክልላዊ አደረጃጀት የፍትሐዊነት ጥያቄ ቀረበበት

የኤሌክትሪክ ኃይል ሥርጭት በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች በተሻለ ደረጃ ለማዳረስ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያካሄደው ያልተማከለ ክልላዊ የመዋቅር አደረጃጀት የፍትሐዊነት ጥያቄ ቀረበበት፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሌላ ኃላፊ ተተኩ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ለሁለት ከተከፈለ በኋላ ከነሐሴ ወር 2007 ዓ.ም. ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን ለመምራት ሁለተኛው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ተመድበው የነበሩት አቶ ጎሳዬ መንግሥቴ በሌላ ኃላፊ ተተኩ፡፡ አቶ ጎሳዬ የተተኩት የቀድሞው የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥራ አስፈጻሚ በነበሩት አቶ ሽፈራው ተሊላ ነው፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዲስትሪክቶች ከሐምሌ ጀምሮ በክልል ደረጃ ሊዋቀሩ ነው

በተለያዩ ክልሎች የሚቀርበውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር ለመፍታት የታቀደው ያልተማከለ ክልላዊ አደረጃጀት፣ ከሐምሌ 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዲስትሪክቶች ከሐምሌ 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በክልሎች ይዋቀራሉ፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img