Tag: ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለውኃ መጥፋትና መቆራረጥ ተጠያቂው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ነው አለ
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በተለዩ አካባቢዎች እየደረሰ ለሚገኘው የውኃ መጥፋትና መቆራረጥ ተጠያቂው፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መሆኑን አስታወቀ፡፡
ወቅቱ ክረምት በመሆኑና ክረምቱ ከወጣም በኋላ የኤሌክትሪክ መስመር የሚዘረጋባቸው ቦታዎች በሰብል የተሸፈኑ በመሆኑ፣ ኃይል የመዘርጋቱ ጊዜ ቢዘገይም በቅርቡ ሙሉ በሙሉ ችግሩ እንደሚቀረፍ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምላሽ ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልል ደረጃ በድጋሚ ሊዋቀር ነው
ከቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ተከፍሎ የወጣው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የክልል መዋቅሮችን ተከትሎ በድጋሚ ሊዋቀር ነው፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...