Friday, March 24, 2023

Tag: ኤችአይቪ

የሕክምናው ጠለስ

በክሊኒካል ነርስ ሙያ ተመርቆ በመስኩ መሥራት ከጀመረ ሁለት ዓመት ሆኖታል፡፡ ሕይወት የመታደጉ ሥራ ግን ቀላል አይደለም፡፡ የታመመን የማዳኑ ተልዕኮ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ አንድ ቀን ከታካሚ ደም ለመውሰድ ሲሞክር ታካሚው ይወራጫል፡፡ የሚፈራውና የሐኪሞች ሁሉ ጭንቀት የሆነው አጋጣሚ ተፈጠረ፡፡ ታካሚው ሲወራጭ በዚያው ቅፅበት መርፌው ሐኪሙን ይወጋዋል፡፡

በኤችአይቪ የመያዝ ምጣኔው ባለበት ቆሟል ተባለ

ኢትዮጵያ ውስጥ ከ17 ዓመታት በፊት በኤችአይቪ ኤድስ የመያዝ ምጣኔ በየዓመቱ 81 ሺሕ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ምጣኔው በዓመት ወደ 15 ሺሕ፣ አጠቃላይ ሥርጭቱም ከ15 ዓመት በፊት ከነበረው 5.8 በመቶ ወደ 0.9 በመቶ መውረዱን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አሚር አማን (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡

ከኤችአይቪ ነፃ ለሆኑ የቅድመ መከላከያ መድኃኒት መሰጠት ተጀመረ

ከኤችአይቪ ቫይረስ ነፃ የሆኑ ነገር ግን ለቫይረሱ ተጋላጫ የሆኑ ሰዎች እንዳይጠቁ የሚያደርግ ቅድመ መከላከያ የሚዋጥ መድኃኒት በሙከራ ደረጃ መስጠት መጀመሩን፣ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ጥያቄ ውስጥ የወደቀው የኮንዶም ሥርጭት

በአንድ ወቅት የዓለም ሁሉ አንገብጋቢ ጉዳይ ነበር፡፡ መንግሥት፣ ማኅበረሰቡ፣ ቀበሌዎችና የወጣት አደረጃጀቶች እንዲሁም የመገናኛ ብዙኃኑ፣ የኪነ ጥበብ ዘርፉ ሁሉ በአንድ ድምፅ አንድ ሆነው የዘመቱበትም ነበር፡፡ የሁሉም አጀንዳ ለነበረው ኤችአይቪ ዳጎስ ያለ በጀት ተሰፍሮ በየመንደሩ ይጣል ለነበረው ድንኳን ኤችአይቪ ምክንያት እንዳይሆን፣ ሁሉም የበኩሉን እንዲያደርግ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡

አገራዊ መፍትሔ የሚሻው ኤችአይቪ

በሽታው ከተከሰተ አምስት አሥርታት ያለፈ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ፈውስ ሊገኝለት አልቻለም፡፡ ለታማሚዎችና ለተመራማሪዎች ትልቅ ተስፋ የሆነው ፀረ ኤችአይቪ መድኃኒት እስኪገኝ ድረስ ኤድስ ሚሊዮኖችን ቀጥፏል፣ እስካሁንም 70 ሚሊዮኖችን ደርሷል፡፡ ሥርጭቱ ከፍተኛ በሆነበት ወቅት እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ከሰሃራ በታች የሚገኙ አገሮችን የሞት ቀጣና እስከማድረግ ደርሶም ነበር፡፡

Popular

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...

አወዛጋቢነቱ የቀጠለው የአዲስ አበባ የጤፍ ገበያ

ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጤፍ የተከሰተውን የዋጋ ንረት...

Subscribe

spot_imgspot_img