Tag: ኤክስፖርት
ባለፉት አምስት ወራት ኤክስፖርት ከተደረገ ቡና 615 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ
በዓመቱ መጨረሻ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ይገኝበታል ተብሎ ከሚጠበቀው የቡና ኤክስፖርት፣ ባለፉት አምስት ወራት 615 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የቡናና ሻይ...
የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ሊጀመር ነው
መንግሥት ከገነባቸው 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግዙፉ የሆነው የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ፣ በተያዘው ዓመት ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በ300 ሔክታር ላይ ለመገንባት ከታቀደው...
ብሔራዊ ባንክ የወርቅ መግዣ ዋጋ ሊስተካከል እንደሚችል አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የወርቅ ምርትና ሽያጭን በከፍተኛ ሁኔታ እየጎዳ ያለው የፀጥታ፣ የሕገወጥ ማዕድናት ፍለጋና ንግድ ችግሮች ከተገቱ፣ የወርቅ መግዣ ዋጋ እንደገና...
ሰሊጥ ላኪዎች ከዓለም አቀፍ ገበያ ዋጋ በላይ ከአገር ውስጥ እየገዙ መሆኑን ተናገሩ
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የሰሊጥ ግብይት የዋጋ ጣሪያ ገደብ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመነሳቱ ሳቢያ፣ ላኪዎች ሰሊጥ ከአገር ውስጥ የሚገዙበት ዋጋ በእጅጉ በመጨመር ከዓለም ገበያ በላይ...
የቅባት እህልና የጥራጥሬ ምርቶች ያከማቹ ላኪዎች በፍጥነት እንዲሸጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለፈው የምርት ዘመን ተመርቶ ላኪዎች ከውጭ ገዥዎች ጋር ውል ሳያስሩ የተከማቸውን የቅባት እህልና ጥራጥሬ ምርት፣ እስከ ኅዳር 30 ቀን 2015...
Popular