Monday, December 4, 2023

Tag: እርሻ

ከ4.9 ቢሊዮን ብር በላይ ብድርና ጋምቤላ መሬት ከወሰዱት ውስጥ የ285 ባለሀብቶች ፈቃድ ተሰረዘ

ከ2000 ዓ.ም. ጀምሮ በእርሻ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ከኢትዮጵያ ልማት ባንክና ከሌሎች ባንኮች ከ4.9 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር በማስፈቀድ ከ630 ሔክታር በላይ መሬት ከወሰዱ 700 ባለሀብቶች ውስጥ፣ የ285 ባለሀብቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ በመሰረዝ መሬቱን ወደ መሬት ባንክ ማስገባቱን የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡

ስድስት የውጭ ሰፋፊ እርሻዎች ኃላፊነት የጎደለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ማከናወናቸው በጥናት ተረጋገጠ

አራት የህንድ፣ አንድ የሳዑዲና አንድ የቱርክ ሰፋፊ እርሻዎች የተካተቱበት አዲስ ጥናት ይፋ እንዳደረገው፣ ሳዑዲ ስታርን ጨምሮ ስድስት ኩባንያዎች ለአካባቢ፣ ለማኅበረሰቦችና ለድህነት ቅነሳ ተስማሚነት የጎደለው የኢንቨስትመንት እቅስቃሴ ሲያካሄዱ መቆየታቸውን ይፋ አደረገ፡፡ ሁሉም ኩባንያዎች ስለሰፋፊ እርሻ ዕውቀቱም ክህሎቱም አልነበራቸውም ተብሏል፡፡

የግብርና ኢንቨስተሮች ላጋጠሙዋቸው ችግሮች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እንዲሰጡ ጠየቁ

የኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንት አልሚዎች ማኅበራት በእርሻ ኢንቨስትመንት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኙ የሚጠይቅ ደብዳቤ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ላኩ፡፡ ከቀናት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከው ደብዳቤ፣ በኢትዮጵያ የእርሻ ኢንቨስትመንት የሚያጋጥሙ ዋና ችግሮች ዝርዝር ማብራሪያና የመፍትሔ አቅጣጫ የያዘ ነው፡፡

ልማት ባንክ በዝናብ የሚለሙ እርሻዎችን ብድር መክፈያ ጊዜ አራዘመ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ብድራቸውን መክፈል ላልቻሉና ሥራቸውን ላላቆሙ በዝናብ የሚለሙ እርሻዎች የብድር መክፈያ ጊዜ ማራዘሚያ አደረገ፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና ግንቦት 23 ቀን 2010...

ካሩቱሪ በኢትዮጵያ የነበሩትን እርሻዎች እንደ አዲስ ለማስጀመር መቃረቡን አስታወቀ

የህንድ የግብርና ምርቶች ኩባንያ ካሩቱሪ ግሎባል በኢትዮጵያ ሲንያንቀሳቅሳቸው የነበሩና በመንግሥት የተወረሱበትን እርሻዎች ዳግም እንደ አዲስ ለማስጀመር፣ ከመንግሥት ጋር ዕርቅ ማውረዱን አስታወቀ፡፡ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥም እንደ አዲስ ስምምነት በመፈረም በጋምቤላ እርሻው ሥራ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img