Tag: እስር
ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ታስረው የቆዩ 614 ተጠርጣሪዎች በዋስ ተለቀቁ
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በዋስ ተለቀቁ።
በአካባቢው አገራዊ ለውጡን መቀበል እንደ ወንጀል ተቆጥሮ፣ የዕለት ተዕለት ሥራቸውን በማከናወን ላይ እያሉ በድንገት ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ወራትንና ዓመታትን ማሳለፍ የተለመደ ክስተት ሆኖ መቀጠሉም ታውቋል፡፡
Popular
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...