Monday, July 15, 2024

Tag: እንስሳት

የአንድ ጤና መርሕን አስገዳጅነት የሚጠይቁት ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎች

በሽታዎች በአብዛኛው የሚተላለፉት ከእንስሳት ወደ ሰው ነው፡፡ አንዳንድ በሽታዎች ደግሞ ከሰው ወደ እንስሳት ይተላለፋሉ፡፡ የበሽታ አምጪ ተዋህሳት በአካባቢ ውስጥ የሚራቡ በመሆኑም የአካባቢ ሁኔታዎችም ለበሽታ መተላለፍ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡

በቦረና በድርቅ ለተጎዱ እንስሳት የሚውል መኖ በ52 ሔክታር መሬት ላይ እየለማ መሆኑ ተነገረ

በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በተከሰተው መጠነ ሰፊ ድርቅ እየደረሰ የሚገኘውን የቁም እንስሳት ዕልቂት ለመከላከል፣ ለተጎዱ እንስሳት የሚያገለግል መኖ በ52 ሔክታር መሬት ላይ እየለማ መሆኑ ተነገረ፡፡

የአህያ ቆዳ ንግድ መጧጧፉ ሥጋት እንደፈጠረ ተገለጸ

ከዕለት ወደ ዕለት እየተስፋፋ በመጣው የአህያ ቆዳ ፍላጎት ምክንያት፣ ከኢትዮጵያ በርካታ አህዮች በሕገወጥ መንገድ እንደሚወጡና የአገሪቱ አህዮች ቁጥር አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ፡፡

የቆላ ዝንብን ለመከላከል የተሰጡ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ለሦስት ዓመታት ያለ ሥራ መቆማቸው ተነገረ

ከዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት በኢትዮጵያ የቆላ ዝንብን ለመካላከል እንዲያግዙ ወደ አገር የገቡ ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች፣ በአገር ውስጥ መመርያ ባለመኖሩ ምክንያት በሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ተይዘው ያለ ሥራ ለሦስት ዓመታት መቆማቸው ተነገረ።

ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎች የፈጠሩት ሥጋት

የሰው ልጆች ሕይወት ከእንስሳት ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው፡፡ ከቤት እንስሳት ጋር አብሮ መኖር፣ ለምግብና ለግብርና የሚውሉትን መጠቀም፣ ለመዝናናት አስቦ በየጥብቅ ቦታው በመሄድ የዱር እንስሳትን ማየትና አደን የሰው ልጆች የሕይወት አንድ ክፍል ናቸው፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img