Wednesday, September 27, 2023

Tag: እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በኮሮና ቅድመ መከላከል የስፖርት ተቋማት ሚና

ኃያላኑን አገሮች ጨምሮ የዓለም ሳይንቲስቶች ከሁሉም በፊት ትኩረታቸውን  በአንድ ነገር ካደረጉ ወራት እየተቆጠሩ ነው፡፡ በቻይና ውኃን ግዛት በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት መባቻ ለተከሰተውና በምህፃረ ቃሉ ኮቪዲ 19 የሚል መጠሪያ ላገኘው ኮሮና ቫይረስ፡፡

አዲስ አበባ አዲስ ጉልበት የሰነቀው የስፖርት እንቅስቃሴ

ሥርዓት አልበኝነት መገለጫቸው እየሆኑ የመጡት የኢትዮጵያ ስፖርት ማዘውተሪያዎች ከወትሮው ጠባያቸው በተለየ አኳኋን በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎች ወቅት በርካቶችን ባስደመመ መንገድ ሰላማዊ የውድድር መድረክ ሆኖ መጠናቀቁ አይዘነጋም፡፡

በአክሲዮን ደረጃ እንዲቋቋም የታሰበው የሊግ ኩባንያ

በአገር አቀፍ ደረጃ የእግር ኳስ ክለቦችን ሲያወዳድር የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየም ሊግ ይህንን ስያሜ ካገኘ 22ኛ ዓመቱን ይዟል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር ሲተዳደር ሰንብቷል፡፡

በፖለቲካ ጫና አቅሙ የተፈነተው እግር ኳስ ፌዴሬሽን

እግር ኳስ ዓለም አቀፋዊ የስሜት ቋንቋ ለመሆን የበቃ ስፖርት ነው፡፡ የእግር ኳስ ስፖርት በኢትዮጵያ አትታደል ቢለው ትርጉም የለሽ በሚመስል ሄድ መለስ ውስጥ ቢገኝም፣ በሌሎች አገሮች ውስጥ ትልቅ ኢንዱስትሪ ሆኖ ይገኛል፡፡ ለክለቦችና ለአገሮች ብሎም ለበርካታ የዓለም ሕዝቦች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አለኝታነቱ እያየለ፣ መግነ ጢሳዊነቱ እየጎላ የመጣ ፈርጣማ የስፖርት ዘርፍ እግር ኳስ ነው፡፡

በመርህ መመራትና መደማመጥ የናፈቀው እግር ኳሱ በነሲብ ውሳኔዎች ታምሷል

የእግር ኳሱ ሰሞነኛ ትኩሳት ዘርፉን የሚመራውን አካል አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል፡፡ በሁለት ክለቦች መካከል ሊካሄድ የነበረው ጨዋታ ‹‹የፀጥታ ሥጋት አለ›› በመባሉ ምክንያት በተደጋጋሚ ተቋርጧል፡፡

Popular

በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ቀጣና የፀጥታ...

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...

Subscribe

spot_imgspot_img