Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: እግር ኳስ   

  የመልስ ጨዋታቸው ወሳኝ የሆነው የኢትዮጵያ ክለቦች

  የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ዓምና ያነሳው ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ አል ሂላልን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።  አፄዎቹ  ከመመራት ተነስተው  ሁለት አቻ  ተለያይተዋል።

  የ2013 ዓ.ም. የኢትዮጵያ  ስፖርታዊ ክንውኖች

  ያለፈው 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በርካታ ስፖርታዊ ክንውኖች ተስተናግደዋል። ከነዚህም መካከል በዋና ዋናዎቹ ላይ ያደረግነው ዳሰሳ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡

  ​​​​​​​የኢትዮጵያና የኤርትራን ብሔራዊ ቡድኖች ዳግም ያገናኘው የሴካፋ ውድድር

  ​​​​​​​ኢትዮጵያና ኤርትራ የእግር ኳስ ጨዋታ ካደረጉ ሩብ ምዕት ዓመት ያህል አስቆጥረዋል፡፡ በ1990 ዓ.ም. ሁለቱ አገሮች ወደ ጦርነት ከመግባታቸው ቀደም ብሎ፣ ኤርትራ ከመገንጠሏ በፊት የኤርትራ ክለቦች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ ይሳተፉ ነበር፡፡

  አሠልጣኝ ውበቱ አባተና ረዳቶቻቸው ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

  በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) የእግር ኳስ ሻምፒዮና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም.

  ለካፍ አካዴሚ ግንባታ የተፈቀደው ቦታ በፍርድ ቤት ታግዶ አርሶ አደሮች እንዲገብሩበት ተደረገ

  የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከ13 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ አያት አካባቢ ላስገነባው የምሥራቅና የመካከለኛው አፍሪካ አገሮች ታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ አካዴሚ ማስፋፊያ የተፈቀደው ቦታ፣ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መታገዱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

  Popular

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img