Sunday, October 2, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ኦሊምፒክ

  ኢትዮጵያ የዞን አምስት አገሮችን በፕሬዚዳንትነት እንድትመራ ተመረጠች

  የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ዞን አምስት (አኖካ) በካምፓላ ዑጋንዳ ባደረገው ጉባዔ፣ ኢትዮጵያን የአኖካ-ዞን አምስት አገሮች ፕሬዚዳንት እንድትሆን መርጧል፡፡

  በቅድመ ውድድር ዝግጅት ውዝግብ የማያጣው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ

  የኢትዮጵያ አትሌቶች በዓለም መድረክ ላይ በኦሊምፒክ፣ በዓለም ሻምፒዮን፣ በአገር አቋራጭ እንዲሁም በግላቸው ባደረጓቸው ውድድሮች ሁሉ የራሳቸውን አሻራ ማኖራቸው ዕሙን ነው፡፡

  የውኃ ስፖርት ፌዴሬሽንና ቶኪዮን ያለሙ ሥውር እጆች

  በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰውነት ካላቸው የስፖርት ማኅበራት መካከል የኢትዮጵያ ውኃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ይጠቀሳል፡፡ ስፖርቱን በበላይነት የሚያስተዳድረው ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ መኖር አለመኖሩ በውል የሚታወቀው ዓመታዊ ጉባዔ ሲኖረው ወይም ደግሞ ከውጭ ጉዞ ጋር ተያይዞ ዕድሎች ሲመጡ በአመራሩ መካከል ‹‹እኔ›› በሚል የሚፈጠረውን ሽኩቻ ተከትሎ በሚፈጠር እንካ ሰላንቲያ ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡

  በባርሴሎና ኦሊምፒክ ለረዥም ርቀት ፈር ቀዳጇ እንስት የዕውቅና ፕሮግራም

  የወቅቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ እ.ኤ.አ 1992 በባርሴሎና ኦሊምፒክ በአሥር ሺሕ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ በማስመዝገብ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት አትሌት መሆኗ ይታወቃል፡፡

  መዋቅራዊ ሚዛኑን የሳተው የኢትዮጵያ ስፖርትና መሪዎቹ

  ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የሥራ አመራር ቦርድ ዕጩ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ በትምህርት ዝግጅት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪና ቢያንስ አንድ ዓለም አቀፍ ቋንቋ መቻል የሚለው ቅድመ ሁኔታ በአባላቱ ዘንድ ውዝግብ መፍጠሩ ተሰማ፡፡

  Popular

  መንግሥት ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎችና የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና ለመስጠት ቃል ገባ

  የኢትዮጵያ መንግሥት ለጎረቤት አገር ሶማሊያ የመንግሥት ሠራተኞችና የፀጥታ አካላት...

  ኢሬቻ/ኢሬሳ – የምስጋና ክብረ በዓል

  ክረምቱ አብቅቶ የመፀው ወቅት፣ በአፋን ኦሮሞ የቢራ (ራ ጠብቆ...

  ኢንቨስተሮች የሰብል ምርቶቻቸውን በስድስት ወራት ውስጥ ለገበያ እንዲያቀርቡ ግዴታ ተጣለባቸው

  ወደ ውጭ የሚላኩ የሰብል ምርቶች በመጋዘን ውስጥ እየተከማቹ መሆኑን...

  ደላሎች ዋጋ ከመተን አልፈው ወደ ገበያ የሚገባ የምርት መጠን መወሰን ከጀመሩ ምን ቀራቸው?

  በቅርቡ የኢትዮጵያን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርትና አጠቃላይ የግብይት ሒደት የሚመለከት...

  Subscribe

  spot_imgspot_img