Tag: ኦነግ ሸኔ
መንግሥት ከሕወሓት ጋር ያደረገውን የሰላም ስምምነት ከኦነግ ሸኔም ጋር እንዲደግም ተጠየቀ
የፌዴራል መንግሥት ከሕወሓት ጋር የጀመረውን የሰላም ስምምነት፣ በኦሮሚያ ክልል ንፁኃን እያለቁበት ያለውን ችግር ለመፍታት ከኦነግ ሸኔም ጋር እንዲደግም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥያቄ አቀረቡ፡፡
ሁለት ዓመታት ባስቆጠረው...
ፖለቲካ የተጫነው ትምህርት የፈጠረው ቀውስ
የኢትዮጵያ ትምህርት ከባድ ሸክም የተጫነው መሆኑ ይነገራል፡፡ ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ አለመውጣቱ እንደ አንድ መሠረታዊ ችግር ይነሳል፡፡ ሌላው ከባድ ፈተና ደግሞ የትምህርት ጥራት መጓደል ተብሎ...
የብልፅግና ተወካይ በወቅታ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ
በኦሮሚያ ክልል በወለጋ ተጠናክሮ በቀጠለው የንፁኃን ዜጎች ጭፍጨፋ፣ እንዲሁም በአገሪቱ በነገሠው የሰላም ዕጦትና አለመረጋጋት ላይ የጋራ አቋም ለመያዝና የብልፅግና ፓርቲ ተወካይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ...
በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመው ጭፍጨፋና ሥጋቱ
ኦሮሚያ ክልል ከቀውስ አዙሪት መላቀቅ ያቃተው ይመስላል፡፡ ከ200 በላይ ንፁኃን በምሥራቅ ወለጋ መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ በኦሮሚያ ባሉ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎችና ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ተቃውሞ ተቀጣጠለ፡፡ ከፀጥታ...
ሸሽተው ወደ ምሥራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የቶሌ ቀበሌ ነዋሪዎች ዕርዳታ እየቀረበልን አይደለም አሉ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
የ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ጥቃትን በመሸሽ ከሚኖሩበት ኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ወደ ምሥራቅ ወለጋ ተፈናቅለው አርጆ ጉደቱ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣...
Popular