Tuesday, March 28, 2023

Tag: ኦፌኮ

መንግሥት ‹ሸኔን ማጥፋት› ከሚለው ውጤት አልባ አዙሪት እንዲወጣ ኦፌኮ ጠየቀ

​​​​​​​የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) መንግሥት ‹‹ሸኔን ማጥፋት›› ከሚለው ውጤት አልባ የዘመቻ አዙሪት ወጥቶ፣ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል እንደጀመረው ሁሉ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለውን አለመግባባትም በተመሳሳይ ሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ፡፡  

የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ የቤትሥራዎች

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) መስከረም 2011 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ፣ የኢሕአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች እንዲዋሀዱ የሚለውን ትልም ለመወሰን የሚያግዝ ጥናት እንዲደረግ ውሳኔ ካስተላለፈ በኋላ፣ በኅዳር 2012 ዓ.ም. ሦስት የኢሕአዴግ አባልና አምስት አጋር ድርጅቶች የተሳተፉበት የብልፅግና ፓርቲ ምሥረታ ይፋ ሆነ፡፡

በብሔራዊ ምክክሩ ላይ ያጠሉት ያለፈው ምርጫ ቅራኔዎችና መውጫ መንገዶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ሲመጡ እሳቸውን ወደ መንበሩ ያወጡ ለውጦችና ያሳዩዋቸው የለውጥ ተግባራት፣ በአገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ሊያረጋግጡ የሚችሉና ከስንት ጊዜ አንዴ የሚመጣ ዕድል ያስገኙ ዕርምጃዎች ናቸው ሲባሉ በበርካቶች ዘንድ ተሞካሽተዋል፡፡

የፍትሕ ዘርፉን ለውጥ የሚያጠይቀው የሰሞኑ የእስረኞች ፍቺ ጉዳይ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ታኅሳስ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. በገና ዕለት በመንግሥት የተላለፈው የእስረኞች መፈታት ውሳኔ በበርካቶች ዘንድ ሲያከራክር ሰንብቷል፡፡

የሕወሓት አመራሮች ከእስር መፈታት ያስነሳው ውዝግብ

አምና በገና በዓል የመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈጸምኩ ያለው የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች የመያዛቸው ዜና ተበሰረ፡፡ ዘንድሮ በዓመቱ ተያዙ የተባሉ እነዚህ የሕወሓት አመራሮች መለቀቃቸው ተነገረ፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img