Tag: ከፍተኛ ሊግ
ድንቁ ጎል አዳኝ ዮርዳኖስ ዓባይ የአሠልጣኞችን ጎራ ተቀላቀለ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከክለብ እስከ ብሔራዊ ቡድን ጠንካራና ጉልህ ድርሻ ካበረከቱ ተጫዋቾች ይጠቀሳል፡፡ የሚያገኘውን የጎል አጋጣሚ የመጨረስ ብቃቱ ለቡድን አጋሮቹ ብቻ ሳይሆን እግር ኳስን በሚወዱ ተመልካቾች ዘንድ አስወድሶታል፡፡
ለከፍተኛ ሊግ የወጣው አዲሱ የድልድል ሥሪት ተስፋ ተጥሎበታል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊጉን የሚቀላቀሉ የከፍተኛ (ሱፐር) ሊግ ክለቦች እስካሁን ይጠቀሙበት የነበረውን የውድድር ሥርዓት በአዲስ መዋቅር 36 ክለቦች በሦስት የዞን ድልድል ተወዳድረው የየምድቡ ሦስት አሸናፊዎች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያድጉበት አሠራር ይፋ ተደርጓል፡፡
የክለቦች ከውጤት በኋላ መንገዳገድና የመፍረስ ዕጣ
የዓለማችን ኮከብ ተጫዋች ለሆነውና ፖርቹጋላዊው የ34 ዓመት ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ የጣሊያኑ ጁቪንቱስ እግር ኳስ ክለብ፣ 112 ሚሊዮን ዩሮ ሲያፈስ ትርፉና ኪሳራውን፣ ጥቅምና ጉዳቱን ከግምት ውስጥ በማስገባት የወሰደው ዕምርጃ ስለመሆኑ ነጋሪ አይሻም፡፡
Popular