Tag: ኪሳራ
በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ3,887 በላይ የሳይበር ጥቃቶች መሰንዘራቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትና የጥቃት ሙከራ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱንና በ2012 ዓ.ም. 1087 አደገኛ የሳይበር ጥቃቶች መድረሳቸውን፣ ባለፈው ዓመት በ2013 ዓ.ም ደግሞ ጥቃቱ በ150 በመቶ ጨምሮ ወደ 2,800 ከፍ ማለቱንና በሁለቱ ዓመታት በድምሩ ከ3,887 በላይ የሳይበር ጥቃቶች መሰንዘራቸውን፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ሰኞ ጥቅምት 1 ቀን 2014 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡
የንግድ ተቋማት የሚገጥማቸው የውጭ ምንዛሪ ኪሳራ እንዲካካስ ተወሰነ
የንግድ ተቋማት በውጭ ገንዘብ ከፈጸሙት ግብይት ወይም የንግድ እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ የሚገጥማቸው የምንዛሪ ኪሳራ እንዲካካስ፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወሰነ።
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ለሩብ በጀት ዓመት ያቀዱትን ሊተገብሩ አልቻሉም
በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር ከሚተዳደሩና በንግድና አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ አምስት የልማት ድርጅቶች በ2013 የመጀመርያ ሩብ ዓመት 2.04 ቢሊዮን ብር ከየአገልግሎት ሽያጭ እንደሚያገኙ ታቅዶ 1.3 ቢሊዮን ብር ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡
ከ260 ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ የተሸከሙ የልማት ድርጅቶች ትርፍና ኪሳራ
ግዙፍ ኩባንያዎችን ጨምሮ 23 የልማት ድርጅቶች በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር እንዲተዳደሩ ከተደረገ አንድ ዓመት ገደማ ሆኗል፡፡ እንደ አዲስ በተመሠረተው በዚህ ኤጀንሲ ሥር የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ይተዳደራሉ፡፡
Popular
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...