Tuesday, May 30, 2023

Tag: ኪነ ጥበብ

ጥበብና ጦርነት በኢትዮጵያ

ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን፣ ‹‹ከመከላከያ ሠራዊት ጎን ቆምን ማለት የሆነ ፖለቲካ ቡድን አባልና ደጋፊ ሆንን ማለት አይደለም፤›› ስትል ትናገራለች፡፡ ድምፃዊ መስፍን በቀለ ‹‹ሕይወቱን ለእኛ ሊሰዋ ለተዘጋጀ ሠራዊት እኔ በሙያዬ መድረክ ላይ ወጥቼ ብዘፍንለት ምንም ማለት አይደለም፤›› በማለት ለመከላከያ ያለውን አጋርነት ይናገራል፡፡

​​​​​​​ውዝግብ የፈጠረው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሽልማት

​​​​​​​በኢትዮጵያ የሚገኙ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን በመዘከርና አበረታች ሽልማቶችን በመስጠት ቀዳሚ ከሆኑት ውስጥ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሽልማት ድርጅት አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ኪነ ጥበቡ ትኩረት ባለማግኘቱ ችግር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ

መንግሥት የኪነ ጥበብ ኢንዱስትሪው ላይ ባለመሥራቱና ምቹ የሚባል የቦታ ይዞታዎችን ባለማመቻቸቱ ምክንያት ከዘርፉ ማግኘት የሚገባውን ጥቅም እያገኘ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ሥራ የገባው የኪነ ጥበባት ግብረ ኃይል

ኪነ ጥበብና ሚዲያን አቀናጅቶ በመጠቀም ዓለም አቀፍ ወረርሽኙን የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ሥርጭትን ለመቀነስና በወረርሽኙ ምክንያትም የሚከሰቱ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቋቋም የሚያስችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን ለማኅበረሰቡ ለማቅረብ ዓላማ ይዞ የተመሠረተው ግብረ ኃይል ወደ ሥራ መግባቱን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በኪነ ጥበብ መስክ የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች ለመስጠት ታቀደ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ከተዋቀሩ ቢሮዎች አንዱ የሆነውና ለኪነ ጥበብ ልዩ ትኩረት የሰጠው፣ የከተማው የባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ በአዲስ አደረጃጀት የኪነ ጥበብ ዘርፉን በማዋቀር በዘርፉ የሚካሄዱ የትልልቅ ስቱዲዮዎች ግንባታና መሰል ኢንቨስትመንቶችን የሚደግፉ ማበረታቻዎች ለመስጠት መታቀዱን አስታወቀ፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img