Tag: ካሳ
በፀጥታ መደፍረስና በወሰን ማስከበር ችግሮች ምክንያት 61 የመንገድ ፕሮጀክቶች ተስተጓጎሉ
በመላ አገሪቱ እየተከሰቱ ባሉ የፀጥታ መደፍረስ ችግሮችና የወሰን ማስከበር ማነቆ ሳቢያ፣ ግንባታቸው በተለያየ ደረጃ ላይ ያሉ 61 የመንገድ ፕሮጀክቶች መስተጓጎላቸውን፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።
ኮርፖሬሽኑ ያለ ካሳ ክፍያ ለፈረሱበት ከ980 በላይ ቤቶች ፓርላማው መፍትሔ እንዲሰጠው ጠየቀ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ጊዜያት ያለ ምንም ካሳ ላፈረሳቸው ከ980 በላይ ቤቶች በተደጋጋሚ ካሳ እንዲከፍል ቢጠየቅም፣ ሊከፍል ባለመቻሉ ፓርላማው መፍትሔ እንዲሰጠው ጥያቄ አቀረበ።
ኅብረት ኢንሹራንስ ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን 54.7 ሚሊዮን ብር ካሳ ከፈለ
አገር በቀሉ ጥበብ ኮንስትራክሽን ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን (ኢመባ) የተረከበውን የሳንጃ ቀራቀር መንገድ ግንባታ በአግባቡ ባለመወጣቱ፣ ኅብረት ኢንሹራንስ የገባለትን የ54.7 ሚሊዮን ብር ዋስትና ከፈለ፡፡
ቦይንግ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ማክስ አውሮፕላን አደጋ ተገቢውን ካሳ እንደሚከፍል አስታወቀ
የቦይንግ ኩባንያ ከስምንት ወራት በፊት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላን በደረሰው አደጋ ጉዳት ለደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድና በአደጋው ለተጎዱ ቤተሰቦች ተገቢውን ካሳ እንደሚከፍል አስታወቀ፡፡
ቦይንግ በአውሮፕላን አደጋ ለሞቱ መንገደኞች ቤተሰቦች 50 ሚሊዮን ዶላር ሊያከፋፍል መሆኑን አስታወቀ
በኢትዮጵያ አየር መንገድና በኢንዶኔዥያ ላየን ኤር ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋዎች ለሞቱ መንገደኞች ቤተሰቦች ቦይንግ ኩባንያ 50 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊያከፋፍል መሆኑን፣ ሰኞ መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡
Popular
በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው
(ክፍል አራት)
በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)
ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...
ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል
ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...