Thursday, September 21, 2023

Tag: ካንሰር

የካንሰር ሕሙማን የሚናፍቁት የጨረር ሕክምና

አግዳሚ ወንበር ላይ ጎናቸውን ያሳረፉ ብዙ ናቸው፡፡ ዕድሜያቸው ገፋ ያሉ ቢበዙም አንዳንድ ጎልማሳዎችም በሥፍራው አሉ፡፡ አግዳሚ ወንበሮቹ የተያዙባቸው የሕክምና ተራ ጠባቂዎች ደግሞ አማራጭ ያደረጉት ካርቶን መሬት ላይ ዘርግተው አረፍ ማለትን ነው፡፡

ፈውስን የማዳረስ ጅማሮ

መምጫው በትክክል አይታወቅምና ከብዙ ነገሮች ራሱን ጠብቆ ጤናማ ሕይወት የሚኖር ሰው እንኳን በካንሰር ላለመያዝ ዋስትና የለውም፡፡ ሰበቡ ብዙ ነው፡፡ ሲለው በዘር፣ ሲለው በአመጋገብና ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚከሰት ይነገራል፡፡

ኑሮ በሞት ቀጣና

ወደ መጠበቂያ ክፍሉ ሲገቡ በራሳቸው መተንፈስ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ነበሩ፡፡ 70 በመቶ እስትንፋስ የሚሰጣቸው አፍንጫቸው ላይ የተጣበቀው የመተንፈሻ መሣሪያ ነው፡፡ ለወራት የወሰዱትን ሕክምና ሰውነታቸው አልቀበል ከማለቱ ባሻገር መንምኖና ተጎሳቅሎም ነበር፡፡ ምግብ የሚያገኙት እጃቸው ላይ በተሰካው የመርፌ ቀዳዳ ብቻ ነበር፡፡

የካንሰር ሕሙማንን ለመታደግ

በኢትዮጵያ የካንሰር ሕሙማን ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመምጣቱን ያህል ቀድሞ የመከላከሉም ሆነ የታመሙትን በሕክምና የመድረሱ ጉዳይ አሁንም ፈተና ነው፡፡

ደረጃ ሦስትና አራት የጡት ካንሰር ህሕክምናን በኢትዮጵያ መስጠት ፈተና ሆኗል

ደረጃ ሦስትና አራት የጡት ካንሰር ሕክምናን በአገር ውስጥ ለመስጠት ያለው የአቅም ውስንነት ፈተና መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የካንሰር ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስትና ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ተናገሩ፡፡  

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img