Thursday, November 30, 2023

Tag: ካንሰር

በየዓመቱ 160 ሺሕ ኢትዮጵያውያንን የሚያጠቃው ካንሰር

የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው ደረጃ መሠረት አንድ የካንሰር ሕክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ያለበት ለአንድ ሚሊዮን ሕዝብ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በማደግ ላይ ያሉ ሌሎች አገሮች ደግሞ በአንድ ማዕከል የሚያስተናግዷቸው የአገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር እስከ አምስት ሚሊዮን ድረስ ማስኬድ ይችላሉ፡፡

የማህፀን በር ካንሰር ክትባት በመደበኛነት መሰጠት ሊጀመር ነው

በሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ የሚከሰተውን የማህፀን በር ካንሰር ለመከላከል በመደበኛነት ክትባት መሰጠት ሊጀመር መሆኑ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሞላቸው ልጃገረዶች የሚሰጠው ይህ መከላከያ ክትባት፣ ከመጪው ዓመት ጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባዊ እንደሚደረግና በጤና ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶችና በጊዜያዊ የክትባት ማዕከሎች እንደሚሰጥም ታውቋል፡፡

ቀዳሚው የስቃይና የሞት ምክንያት

ካንሰር ማለት ህዋሳት (ሴሎች) መሠረታዊ ከሆነው የሥነ ሕይወታዊ የህዋሳት መራባት ቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ ራሳቸውን ሲያራቡ የሚፈጠር ሕመም ነው፡፡ እነዚህ ባህሪያቸውን የቀየሩት ህዋሳት ከተፈቀደላቸው መጠን በላይ በማደግ በአቅራቢያቸው ወደ ሌሎች አካላት በመሠራጨት ሕመሙ አስከፊ ደረጃ ላይ እንዲደርሱ ያደርጋሉ፡፡ በመሆኑም ካንሰር ማንኛውንም የሰውነት አካል ሊያጠቁ እንደሚችሉ፣ በ2004 ዓ.ም. በወንዶች ዘንድ በብዛት በሕክምና ተለይተው የታወቁት የካንሰር ዓይነቶች የሳምባ፣ የፕሮስቴት፣ የአንጀት፣ የጨጓራና የጉበት ካንሰሮች ሲሆኑ፤ በሴቶች ዘንድ ደግሞ የጡት፣ የአንጀት፣ የሳንባ፣ የማሕፀን፣ የማሕፀን ጫፍና የጨጓራ ካንሰሮች እንደነበሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

ለጎደለባቸው ማረፊያ

ወ/ሮ ምስኳሊ ኩምሳ በከፋ ዞን ሊሙኰሳ ወረዳ ከምሴ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ፣ ባለትዳርና የአምስት ልጆች እናት ናቸው፡፡ ባደረባቸው የማሕፀን ካንሰር ሕመም ምክንያት ባለቤታቸውን አስከትለው ለሕክምና አዲስ አበባ ከመጡ ከአንድ ዓመት በላይ ሆኗቸዋል፡፡ ሕክምናውን የጀመሩት በየዕለቱ 110 ብር በሚከፈልበት አልቤርጎ ውስጥ እየተቀመጡ ቢሆንም የያዙት ገንዘብ ከስድስት ቀናት በላይ ሊያኖራቸው አልቻለም፡፡ ከአልቤርጎው መልቀቅም ግድ ሆነባቸው፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img