Friday, June 2, 2023

Tag: ኬሚካል

የኬሚካሎች ብክለት ሥጋት እየጨመረ ነው

ከአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ጋር ተያይዞ የኬሚካሎች ዝውውርና ክምችት እየተስፋፋ በመሄዱ፣ የተለያዩ ኬሚካሎች ብክለት ሥጋት እየጨመረ እንደመጣ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ.ም. በጁፒተር ሆቴል በተከፈተው ዓለም አቀፍ የኬሚካል ደኅንነትና አስተዳደር ጉባዔ ላይ ነው፡፡ ዓለም አቀፍ የኬሚካል መሣሪያዎች መከላከል ድርጅት ለሦስት ቀናት በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ባለው ሥልጠና፣ አገሮች ጅምላ ጨራሽ ኬሚካል መሣሪያዎችንና አደገኛ ኬሚካሎችን እንዴት መቆጣጠር እንደሚችሉ ሰፊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ከ18 ወራት በታች የሆኑ የኢንዱስትሪ ኬሚካሎች ወደ አገር እንዳይገቡ ሊከለከል ነው

የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ቢያንስ ከ18 ወራት በላይ ያልሆኑ የኢንዱስትሪ ኬሚካሎች ወደ አገር እንዳይገቡ በሕግ ሊከለከል ነው፡፡ ይኼንኑ የሚከታተልና ቁጥጥር የሚያደርግ ረቂቅ የሕግ ሰነድ ጥቅምት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ለፓርላማ ቀርቧል፡፡

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img