Monday, March 20, 2023

Tag: ክረምት

​​​​​​​ክረምትን ለንባብ ልዕልና

በክረምት ወቅት መጻሕፍት የሚሸምቱ ሰዎች ቁጥር ከፍ ይላል፡፡ አንባቢ የነበሩ ሰዎች ብዙ የሚያነቡበት፣ አዳዲስ አንባቢያን ወደ ንባብ የሚገቡት ጊዜም ነው፡፡ እንደ ልምድም በክረምት ወቅት ከሚከወኑና ከሚዘወተሩ ተግባሮች ውስጥ ንባብ ይጠቀሳል፡፡

ሥጋት ሆኖ የቀጠለው በጎርፍ መጥለቅለቅ

​​​​​​​አብዛኞቹ ሰቀቀን ውስጥ ገብተዋል፡፡ በተለይም ገደል አፋፍና ቁልቁለታማ ቦታ ላይ ኑሯቸውን ያደረጉ ሰዎች የችግሩ ገፈት ቀማሽ ሲሆኑ በተደጋጋሚ ይታያል፡፡ ይኼም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት ክረምት በመጣ ቁጥር ከባድ ዝናብ በሚዘንብ ጊዜ ጎርፍ ተንደርድሮ በመግባቱ ነው፡፡

የክረምት ጎርፍን በሼጣን ማዱአ

የክረምት ወቅት ሲመጣ ለጎርፍ ለደራሽ ውኃ የሚጋለጡ አካባቢዎች የአደጋ ሥጋት መሆናቸው አይቀርም፡፡ የእነዚህ አካባቢ ነዋሪዎች አኗኗራቸው ዕለት ተዕለት ከሥጋት ያልተፋታ ነው፡፡

የቀጠለው የአረንጓዴ አሻራ ቀን

ከአንድ የግጥም ገበታ የተገኘው ይህ አንጓ የኢትዮጵያን ወርኃ ክረምት በያመቱ ገጽታ የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ አርሶ አደሩ በክረምት ወቅት ከፊሎቹ አዝርዕታት በሰኔ፣ ገሚሶቹን በሐምሌ እንዲሁም ሌሎቹን አዝርዕታት በነሐሴና በመስከረም ይዘራል፡፡ አትክልቱንም ይተክላል፡፡

​​​​​​​“የዝናብ ኮቴው ተሰማ”

እነሆ የዓመቱን ዙር ጠብቆ የክረምት ወቅት ከች አለ፡፡ ክረምት ሲመጣ ደስታን ይዘራል፣ ፍሥሐን ያነግሣል፡፡ በተለይ በአርሶ አደሩ ዘንድ፡፡ በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር የወቅት አከፋፈል ባሕረ ሐሳብ መሠረት ሰኔ 26 ቀን 2012 ዓ.ም. የክረምት ወቅት በይፋ ገብቷል፡፡ ሥልጣኑን የተረከበው ደግሞ ሰኔ 25 ከወጣው፣ ከተሰናበተው ፀደይ ከሚባለው በልግ ነው፡፡

Popular

ዜጎች የተፈተኑበት የኑሮ ውድነት

በኢትዮጵያ በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የበርካታ ዜጎችን አቅም...

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸው ተጠየቀ

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸውና በተቀናጀ መልኩ...

ወደ ኋላ የቀረው የሠራተኞች ደኅንነት አጠባበቅ

በአበበ ፍቅር ለሠራተኞች የሚሰጠው የደኅንነት ትኩረት አናሳ በመሆኑ በርካታ ዜጎች...

ቲቢና ሥጋ ደዌን ለመከላከል ያለመ ስትራቴጂክ ዕቅድ

ኢትዮጵያ የቲቢ፣ ሥጋ ደዌና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች ጫና ካለባቸው...
[tds_leads title_text=”Subscribe” input_placeholder=”Email address” btn_horiz_align=”content-horiz-center” pp_checkbox=”yes” pp_msg=”SSd2ZSUyMHJlYWQlMjBhbmQlMjBhY2NlcHQlMjB0aGUlMjAlM0NhJTIwaHJlZiUzRCUyMiUyMyUyMiUzRVByaXZhY3klMjBQb2xpY3klM0MlMkZhJTNFLg==” f_title_font_family=”653″ f_title_font_size=”eyJhbGwiOiIyNCIsInBvcnRyYWl0IjoiMjAiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIyMiJ9″ f_title_font_line_height=”1″ f_title_font_weight=”700″ f_title_font_spacing=”-1″ msg_composer=”success” display=”column” gap=”10″ input_padd=”eyJhbGwiOiIxNXB4IDEwcHgiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIxMnB4IDhweCIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCA2cHgifQ==” input_border=”1″ btn_text=”I want in” btn_tdicon=”tdc-font-tdmp tdc-font-tdmp-arrow-right” btn_icon_size=”eyJhbGwiOiIxOSIsImxhbmRzY2FwZSI6IjE3IiwicG9ydHJhaXQiOiIxNSJ9″ btn_icon_space=”eyJhbGwiOiI1IiwicG9ydHJhaXQiOiIzIn0=” btn_radius=”3″ input_radius=”3″ f_msg_font_family=”653″ f_msg_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsInBvcnRyYWl0IjoiMTIifQ==” f_msg_font_weight=”600″ f_msg_font_line_height=”1.4″ f_input_font_family=”653″ f_input_font_size=”eyJhbGwiOiIxNCIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEzIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMiJ9″ f_input_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_family=”653″ f_input_font_weight=”500″ f_btn_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_btn_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_weight=”700″ f_pp_font_family=”653″ f_pp_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_pp_font_line_height=”1.2″ pp_check_color=”#000000″ pp_check_color_a=”#ec3535″ pp_check_color_a_h=”#c11f1f” f_btn_font_transform=”uppercase” tdc_css=”eyJhbGwiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjQwIiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGUiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjM1IiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGVfbWF4X3dpZHRoIjoxMTQwLCJsYW5kc2NhcGVfbWluX3dpZHRoIjoxMDE5LCJwb3J0cmFpdCI6eyJtYXJnaW4tYm90dG9tIjoiMzAiLCJkaXNwbGF5IjoiIn0sInBvcnRyYWl0X21heF93aWR0aCI6MTAxOCwicG9ydHJhaXRfbWluX3dpZHRoIjo3Njh9″ msg_succ_radius=”2″ btn_bg=”#ec3535″ btn_bg_h=”#c11f1f” title_space=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjEyIiwibGFuZHNjYXBlIjoiMTQiLCJhbGwiOiIxOCJ9″ msg_space=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIwIDAgMTJweCJ9″ btn_padd=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIxMiIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCJ9″ msg_padd=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjZweCAxMHB4In0=”]
spot_imgspot_img